መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ጎፋ 17-05B ፕሮጀክት አሸዋ፣ ጠጠር 02 ፣ የግንብ ዲንጋይ እና ሰሌክትድ ማቴሪያል አቅርቦት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Overview
- Category : Construction Raw Materials
- Posted Date : 08/03/2022
- Phone Number : 0118886649
- Source : Reporter
- Closing Date : 08/11/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ጎፋ 17-05B ፕሮጀክት አሸዋ፣ ጠጠር 02 ፣ የግንብ ዲንጋይ እና ሰሌክትድ ማቴሪያል አቅርቦት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:-
ተ.ቁ | የዕቃው ዓይነት | መጠን |
1 | 02 ጠጠር (Gravel) | 2000 M3 |
2 | አሸዋ (Sand) | 3000 M3 |
3 | የግንብ ዲንጋይ (Massonerry Stone) | 2000 M3 |
3 | ሰሌክትድ ማቴሪያል (Selected Material) | 1000 M3 |
ስለሆነም፡-
- ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የንግድ ምዝገባ ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ጎፋ ካምፕ ግቢ ውስጥ በሚገኘው ፕሮጀክት አስተዳደርና ፋይናንስ ቡድን ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ካታሎግና ቴክኒካል ፕሮፖዛል ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ወይም በጨረታው መክፈቻ ቀን በካታሎጉ ላይ የሚወዳደሩበትን እቃ ለይቶ በማመልከት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው እቃዎች በተጠቀሰው ብዛት /Quantity/ መሰረት መሆን ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቶች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ነሐሴ 4 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ስዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ነሐሴ 4 ቀን 2014 ከቀኑ 4፡15 c¯ƒ ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ
ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- –aË¡~ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡– የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ጎፋ 17-05B ኘሮጀክት
የቀጥታ ስልክ ቁጥር +251 118 88 66 49/ +251 118 88 66 31
(አዲስ አበባ ጎፋ ካምፕ ግቢ ውስጥ)