መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Defence-Construction-Enterprise-5

Overview

  • Category : Purchases
  • Posted Date : 11/14/2022
  • Phone Number : 0114352148
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 12/02/2022

Description

 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት

  DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE

የጨረ ማስታወቂያ

ግልጽ ጨረታ ቁጥር 08/2015

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን በግልጽ ጨረ አወዳድሮ ለመግዛት  ይፈልጋል፡፡

ሎት 1.  የሠራተኛ የሠዓት መቆጣጠሪያ ማሽን (Supply, Installation& Configuration of Time Attend as Machine with Software)

ሎት 2. ጠጠር 01 እና 02 ግዢ

ሎት 3. የተለያዩ የእንጨት ምርት ግብዓቶች     HDF, Glory Hing, Spring Hing, Door Lock etc)

ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የአቅራቢነት፣ የአምራችነት ወይም አስመጪ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ አምራቾች፣ አቅራቢዎች እና አስመጪዎች በጨረታው እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ረቡዕ ህዳር 7/2015 በስራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ማክሰኞ ህዳር 22/2015 በ4፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን  እናሳወቃለን፡፡

አድራሻ፡ ቃሊቲ ከቶ አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል፡፡

ስታወሻ   ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 0114-35-21-48/49/50/ ወይም       0114- 34-87 43/45 መደወል ይቻላል፡፡