መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታ‹ የተገለፀውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Defence-Construction-Enterprise-3

Overview

  • Category : Purchases
  • Posted Date : 08/15/2022
  • Phone Number : 0114352148
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/30/2022

Description

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት

DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING  ENTERPRISE

 የጨረ ማስወቂÁ

ግልጽ ጨረቁጥር 25/2014

መከላከያ ግንባግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት  አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ የተገለፀውን በግልጽ ጨረ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት -1  የብረብረት ምርት ውጤቶች ግብዓት (RHS, CHS, Angle Iron,  LTZ Section, Flat Iron …. Etc)

ሎት -2  እንጨት ምርት ውጤቶች ግብዓቶች (አውስትራሊያ ጣውላ፣    የሀገር ውስጥ ጣውላ ኮላ Gommini,Window Stronkat, Hing, Bolt  With nut, Window handles, Glue …. Etc)

ሎት -3 የቀላልና ከባድና ተሽከርካሪ ጐማና ባትሪዎች

ሎት -4 የማሽነሪ፣ የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ

ሎት -5 የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች (Double Cab pickup, Light   Vehicle, Minibus, midi bus, and Damper)

 ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ሎት 1 እና ሎት 2  ማክሰኞ ነሐሴ 24/2014 ሎት 3, 4 ነሐሴ ሐሙስ 26/2014 ሎት 5 አርብ ነሐሴ 27/2014 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን  እናሳወቃለን፡፡

አድራሻ፡-  ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል፡፡

ማስታወሻ፡-   ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 0114-35-21-48/49/50/ ወይም    0114- 34-87 43/45 መደወል ይቻላል፡፡