መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለፁትን ማሽነሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Defence-Construction-Enterprise-4

Overview

  • Category : Machinery Purchase
  • Posted Date : 08/20/2022
  • Phone Number : 0114348743
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 09/06/2022

Description

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት

DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING  ENTERPRISE

 የጨረ ማስወቂ

ግልጽ ጨረቁጥር 26/2014

መከላከያ ግንባግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ የተገለፁትን ማሽነሪዎች በግልጽ ጨረ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ተራ/ቁጥር  

የዕቃው ዓይነት

መለያ
1 Thicknesses machine planner 1500/w/360 pm4
2 Grass Cutting Machine 3200 in Propanel fence Anglar upto 450
3 Compressor 220V/ Lit
4. Compressor 270 Liter
5. Machine Wrench 41X36
6. Charger Drill Machine 18V
7. Router Machine 230-240V 185w
8. Jigsaw Machine 220-240V 72W
9. Concrete Drill Machine Capacity 32mm-230v
10. Electrical Drill Machine 220-240V 850w
11. Circular Saw cutting 450 Machine 450
12. Potable Sand line Machine  
13. Vertical Drill Machine  
14. Small Grinder Machine 220-240V

 

ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ማክሰኞ ጳጉሜ 1/2014 በ4፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን  እናሳወቃለን፡፡

አድራሻ፡-  ቃሊቲ ከቶታ አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል፡፡

ስታወሻ   ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 0114-35-21-48/49/50/ ወይም

           0114- 34-87 43/45