መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Defence-Construction-Enterprise-7

Overview

  • Category : Purchases
  • Posted Date : 10/29/2022
  • Phone Number : 0114352148
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 11/16/2022

Description

በመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅƒ

DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING  ENTERPRISE

የሽያጭ የጨረማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 01/2015

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል በዚሁ መሠረት

ሎት-1 ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች (Scrap)

(ልዩ ልዩ የብረታ ብረት ቁርጥራጭ የማሽነሪና ተሸከርካሪ አካላት—– ወዘተ)

ሎት 2. ያገለገሉ ጎማና ባትሪዎች

ሎት-3. ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች

( የውኃ ፓምፖች፤ ቫይብሬተር፤ መበየጃ ማሽን—ወዘተ)

ሎት-4. የእንጨት ወርክ ሾፕና የብረታ ብረት ወርክ ሾፕ የተለያዩ ማሽነሪዎች

ሎት-5 ቀላል ተሸከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክል

(አውቶ ሞቢሎች፤ ደብል ፒክአፕ፤ አይቪኮ፡፤ መለስተኛ የጭነት ተሽከርካሪና ሞተር ሳይክል)

ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግሥት ግብር የከፈሉ፣ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የአቅራቢነት ወይም የአምራችነት ወይም አስመጪ እና የአገልግሎት ሥራ የምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ በጨረታው እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ የያዘውን ሰነድ በሥራ ቀናት ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ የሥራ ሒደት ቢሮ ቁጥር 23 ከጥቅምት 24/2015 ጀምሮ በመምጣት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እእያሳሰብን ጨረታው

በሎት-1 እና 2 ያሉትን ሐሙስ ህዳር 8/2015 ዓ/ም

በሎት-3 እና 4 ያሉትን ማክሰኞ ህዳር 13/2015 ዓ/ም

በሎት-5 የተጠቀሱት ሐሙስ ህዳር 15/2015 ዓ/ም

ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ጨረታው ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያከላይ በዝርዝር የተጠቀሱትን ንብረቶች ለመመልከት ለሚፈልጉ ተጫራቾች ከጥቅምት 24/2015 ዓ/ም እስከ ህዳር 7 ቀን 2015 ዓ/ም  ዘወትር በሥራ  ቀንና ሰዓት ጠዋት ከ300-5.00 ከሰዓት በኋላ ከ8.00- 10.00 ሰዓት በቦታው ላይ በመገኘት ማየት የምትችሉ  መሆኑን እንገልፃለን::

አድራሻ፡- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 0114-35-21-48/49/50/ ወይም   

                     0114-34-87 43/45 መደወል ይቻላል፡፡