ማህበሩ የ2013 ዓ.ም እና 2014 ዓ.ም በጀት ዓመት የገቢ እና ወጪ ሒሳብ ሥራ የኦዲት ድርጅቶችን አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Auditing Related
 • Posted Date : 08/12/2022
 • Phone Number : 0911929616
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 08/26/2022

Description

     ጎ/ድ/ተ/ደ2ሀ/የደ/ጭ/ማ/ባ/ማ/300/80/14

  የገቢ እና ወጪ ሒሳብ ኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

ማህበሩ የ2013 ዓ.ም እና 2014 ዓ.ም በጀት ዓመት የገቢ እና ወጪ ሒሳብ ሥራ የኦዲት ድርጅቶችን አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች የምታሟሉ የኦዲት ሥራ ድርጅቶች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ቀናት ድረስ ማህበሩ ጽ/ቤት የሚገኝበት ቃሊቲ ሸገር ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302 የመወዳደሪያ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማዘጋጀት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

መሟላት የሚገባቸው ሰነዶች

 1. የታደሰ የሙያ ማረጋገጫ ፈቃድ፣
 2. የታደሰ የሥራ ፈቃድ፣
 3. የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣
 4. የወቅቱ ግብር ስለመከፈሉ ማስረጃ፣
 5. የድርጅቱን አደረጃጀት በተመለከተ የፅሑፍ ማስረጃ መቅረብ አለበት፣
 6. የኦዲት ሥራውን በማጠናቀቅ የማስረከቢያ ጊዜ ሊጠቀስ ይገባል፣

መረጃ ለመጠየቅ  ካስፈለገ

0911929616/ 0910144094