ማቲዎስ ወንዱ – የኢትዮጵያ ካንሠር ሶሳይቲ የ2022 የበጀት ዓመት ሂሣብ ለማስመርመር /ኦዲት ለማስደረግ/ ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ፍቃድ ያላችሁ ድርጅቶች እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Mathiwos-Wondu-YeEthiopia-cancer-society-logo

Overview

 • Category : Auditing Related
 • Posted Date : 11/16/2022
 • Phone Number : 0118122838
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 11/29/2022

Description

ማቲዎስ ወንዱ – የኢትዮጵያ ካንሠር ሶሳይቲ ሚያዝያ 9 ቀን 1996 ዓ.ም የተቋቋመ፣ ግንቦት 06 ቀን 2011 ዓ.ም በአዋጀ ቁጥር 1113/2011 ዳግም ምዝገባ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በመዝገብ ቁጥር 1382 ዳግም ተመዝግቦና  ፈቃድ አግኝቶ በመሥራት ላይ ያለ የኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡

ሶሳይቲያችን ቀደም ብሎ አብሮት ሲሰራ የነበረው ኦዲተር የሥራ ዘመኑን የጨረሰ በመሆኑ አዲስ ኦዲተር  በመቅጠር የሶሳይቲውን  የሂሣብ  ስራውን ከአሸናፊው ድርጅት ጋር በሚገባው ውል መሠረት የ2022 የበጀት ዓመት ሂሣብ  ለማስመርመር /ኦዲት ለማስደረግ/ ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ፍቃድ ያላችሁ ድርጅቶች  እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 1. ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣
 2. IPSAS መሰረት የሶሳይቲው ፋይናንሻል እስቴትመንት ለማዘጋጅት የሚችል እና ለዚህም ስራ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል::
 3. በሕጋዊነት AABE እና ACSO መመዝገቡን ማስረጃ የሚያቀርብ፤
 4. የዘመኑን የስራ ግብር ከፍሎ 2015 በጀት ዓመት የስራ ፈቃድ ያሳደሰ፣
 5. የሚሰራውን ሥራ በተባለው ቀን እና ጊዜ ውስጥ በጥራት ሰርቶ የሚያቀርብ።
 6. የታክስ መለያ ቁጥር (Tin Number) ያለው፣

ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎቱ የምታስከፍሉትን ዋጋ እና በአማካኝ 20 ቦክስ ፋይል ኦዲት አድርጋችሁ የምታስረክቡበትን ጊዜ የሚገልፅ የጊዜ ገደብ በማያያዝ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ለሶሳይቲያችን እንድታመለክቱ እናስታውቃለን፡፡

አድራሻ

ማቲዎስ ወንዱየኢትዮጵያ ካንሠር ሶሳይቲ ከእንግሊዝ ኤምባሲ ዝቅ ብሎ ከምስራቅ ፖሊ ቴክኒክ /ቤት ከፍ ብሎ 200ሜትር ገባ ብሎ ወረዳ 08 በየካ /ከተማ ወረዳ 08 የወጣቶች ገነት ቅድመ አንደኛ ደረጃ /ቤት አጥገብ

የስልክ ቁጥር 011 8122838 0911 48 95 04

..ቁጥር 80571

ሜይል – lemmaa@mathiwos.org or

ዌብ ሳይት – www.mathiwos.org

 አዲስ አበባ