ማኅበራችን መድን ድንበር ተሻጋሪ ደረጃ 1-ሀ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶች ማኅበር የ2013 በጀት አመትን ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Auditing Related
  • Posted Date : 08/23/2021
  • Phone Number : 0114708186
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/31/2021

Description

የሂሳብ ምርመራ ለማድረግ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ማኅበራችን መድን ድንበር ተሻጋሪ ደረጃ 1-ሀ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶች ማኅበር የ2013 በጀት አመትን ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታዉ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ድርጅቶች ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከታማ ወረዳ 08 ጎተራ ማሳለጫ መንገድ ከኦይል ሊቢያ ማደያ ወደ ወሎ ሰፈር አቅጣጫ ከአቦኝ ሕንፃ 30 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ከሚገኘዉ የማኅበሩ ዋና ጽ/ቤት የጨረታ ማስከበሪያ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ሰባት የሥራ ቀናት ዉስጥ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

ማኅበሩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ መረጃ፡- 0114708186፤ 0114708394

መድን ድንበር ተሻጋሪ ደረጃ 1-ሀ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶች ማኅበር

Send me an email when this category has been updated