ማክፋ ፍሬት ሎጂስቲክስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የድርጅቱ ንብረት የሆኑትን ያገለገሉ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Vehicle Sale
- Posted Date : 06/08/2021
- Source : Reporter
- Closing Date : 06/21/2021
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ማክፋ ፍሬት ሎጂስቲክስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የድርጅቱ ንብረት የሆኑትን ያገለገሉ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም መስፈረቱን የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ውስጥ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ፋሲሊቲ የስራ ክፍል በመቅረብ የጨረታ ሠነድ መውሰድ እና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃን፡፡ የተሽከርካሪዎቹ ጨረታ መነሻ ዋጋ ከታች በሠንጠረዡ በተጠቀሰው መልኩ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የተሸከርካሪ ዝርዝር
ተ.ቁ |
ሠሌዳ ቁጥር |
የተሽከርካሪው ዓይነት |
የተመረተበት ዓ.ም(እ.ኤ.አ) |
የሞተር ችሎታ(C.C) |
ብዛት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ (ብር) |
1 |
3-33376 A.A |
ቮልስ ዋገን |
2005 |
999 |
1 |
152,000.00 |
2 |
3-65126 A.A |
ሊፋን |
2010 |
1300 |
1 |
304,000.00 |
3 |
3-51651 A.A |
ሊፋን |
2008 |
1300 |
1 |
208,000.00 |
4 |
3-47335 A.A |
ሊፋን |
2008 |
1300 |
1 |
280,000.00 |
5 |
3-1160 A.A |
ያማሃ ሞተር ሳይክል |
2008 |
171 |
1 |
8,800.00 |
6 |
3-1171 A.A |
ያማሃ ሞተር ሳይክል |
2010 |
123 |
1 |
9,600.00 |
7 |
3-1172 A.A |
ያማሃ ሞተር ሳይክል |
2010 |
125 |
1 |
9,600.00 |
ማሳሰቢያ፣
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡