ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የተለያዩ ያገለገሉ ቁሳቁሶች (Scrap Materials) አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።
Overview
- Category : Disposal Sale
- Posted Date : 01/25/2023
- Phone Number : 0113693518
- Source : Reporter
- Closing Date : 02/04/2023
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የተለያዩ ያገለገሉ ቁሳቁሶች (Scrap Materials) አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡–
- የ2014 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆኑ ይኖርበታል፡
- የጨረታ ማስከበሪያ በCPO መልክ ያስገቡበትን ዋጋ 10% ብር ማስያዝ ይኖርበታል፤
- ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 100 ብር (አንድ መቶ ብር) ክፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- ጨረታው እስከ ጥር 25 , 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 6፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ጥር 25 , 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 6:00 ሰዓት ዝግ ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 8፡30 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ፣
ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ አድራሻ አዲስ አበባ ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ ሰኘላይ ቼን ክፍል
ስልክ ቁጥር 0113693518