ሪች ኢትዮጵያ የሚከተሉትን የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ላፕቶፕዎች, የማተሚያ ማሽኖች, የተለያዩ ሀርድ ድስኪስ መግዛት ስለምፈልግ እነዚህን የቢሮ ዕቃዎች ለማቅረብ የምትፈልጉ አቅራቢዎች የዕቃዎቹን አይነት ከቢሯችን በመውሰድ ጨረታውን መወዳደር እንዲምትችሉ እናሳውቃለን፡፡

Overview

  • Category : Computer Purchase
  • Posted Date : 09/13/2022
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 09/23/2022

Description

የሪች ኢትዮጵያ የጨረታ ማስታወቂያ

ለተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ

ድርጅታችን ሪች ኢትዮጵያ የሚከተሉትን የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች

  1. ላፕቶፕዎች
  2. ማክ ኮምፒውተር /Mac Desktop Computers/
  3. የማተሚያ ማሽኖች /Printers/
  4. የኢንተርኔት ሞደምስ Internet Modemes/ እና
  5. የተለያዩ ሀርድ ድስኪስ /Hard dis/

መግዛት ስለምፈልግ እነዚህን የቢሮ ዕቃዎች ለማቅረብ የምትፈልጉ አቅራቢዎች የዕቃዎቹን አይነት ከቢሯችን በመውሰድ ጨረታውን መወዳደር እንዲምትችሉ እናሳውቃለን፡፡

ጨረታውን ለመሳተፊ የሚፈልጉ ተጫራቾች ዋጋቸውን እስከ መስከረም 12 ቀን 2015ዓ.ም ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሲያስገቡ የንግድ ፍቃዳቸውንና የግብር መክፈያ ሰነዶቻቸውን ከዋጋ ማቅረቢያ ሠነዶቻቸው ጋር ማያያዝ አለባቸው፡፡

አድራሻ፡- ወሎ ሰፈር ኬቲ-12  /KT -12/ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ከመረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ቢሮ ፊት ለፊት