ራማ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር በአቃቂ ተርሚናል ተከማችተው የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ከባድ እና ቀለል የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Vehicle Sale
  • Posted Date : 04/22/2021
  • Phone Number : 0911107114
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 05/10/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ራማ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር በአቃቂ ተርሚናል ተከማችተው የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ከባድ እና ቀለል የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ከ 18/08/2013 እስከ 02/09/2013 ዓ.ም ድረስ ከዋናው መ/ቤት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 ከፍሎ በመግዛት መወዳደር የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ጨረታው ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግንቦት 03 ቀን 2013 ዓ.ም በድርጅቱ ዋናው መ/ቤት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡

አድራሻ፣ ገርጂ ጃክሮስ ሮቤራ ቡና ከፍ ብለ ባለው መግቢያ ወደ ውስጥ

 400 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡ ስልክ 0911-10 71 14 ወይም 0911 52 58 66