ራስ አገዝ የሴቶች ድርጅት (ራሴድ) ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Organiztion-for-Women-in-self-Emploment-logo

Overview

  • Category : Purchases
  • Posted Date : 11/07/2022
  • Phone Number : 0923281189
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 11/14/2022

Description

የጨረታ ማስታወቅያ

ራስ አገዝ የሴቶች ድርጅት (ራሴድ) ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. የልብስ ስፌት ማሽን ብዛት    4
  2. የልብስ ማጠብያ ማሽን ብዛት    14

የጨረታ ተወዳዳሪዎች ህጋዊና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ ተጫራቾች የእቃውን መግለጫ የያዘውን ሰነድ የማይመለስ 200 ብር በመክፈል በንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ሀኪም ማሞ አካባቢ ከሚገኘው የራሴድ ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ ቁ.16 መግዛት ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ ሞባይል 0923281189.
ተጫራቾች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ሰነዱ ህዳር 6 ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ይዘጋል፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 9፡30 የሚከፈት ይሆናል፡፡

ራሴድ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡