ሮሆቦት የገበያ ማዕከልና የመኖሪያ ቤት አክሲዮን ማህበር ባለአክሲዮኖች በሙሉ

Overview

 • Category : Announcement
 • Posted Date : 11/07/2022
 • Phone Number : 0982858200
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 11/20/2022

Description

ለ፡- ሮሆቦት የገበያ ማዕከልና የመኖሪያ ቤት አክሲዮን ማህበር ባለአክሲዮኖች በሙሉ

የስብሰባ ጥሪ

ለሮሆቦት የገበያ ማዕከልና የመኖሪያ ቤት አክሲዮን ማህበር ባለአክሲዮኖች በሙሉ በመተዳደሪያ ደንቡ አንቀጽ 9 መሠረት 2ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እሁድ ህዳር 11 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ካዛንቺስ በሚገኘው ጁፒተር ኢንተርናሽናል ሆቴል (JUPITER INTERNATIONAL HOTEL) አዳራሽ ስብሰባ ያካሂዳል፡፡ ስለሆነም የማህበሩ ባለ አክሲዮኖች በሙሉ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ መታወቂያ ፣ ፓስፖርት ወይም መንጃ ፈቃድ ዋናውና ፎቶ ኮፒ በመያዝ በጉባኤው ላይ እንድትገኙ የአክሲዮን ማህበሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪ ያቀርባ፡፡

 • የ2ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳዎች
 • የጉባኤውን አጀንዳ ማጽደቅ
 • የ2015 በጀት ዓመት የሥራ ክንውን ሪፖርት ማድመጥ
 • በውጪ ኦዲተሮች የሚቀርበውን የበጀት ዓመት ሪፖርት ማድመጥ
 • በሪፖርቶቹ ላይ ተወያይቶ መወሰን
 • የዳይሬክተሮች ቦርድ አበል መወሰን
 • የመተዳደሪያ ደንብ መመስረቻ ጽሁፍ ማሻሻል

ማሳሰቢያ፡-

ባለአክዮኖች ሆኑ ሕጋዊ ተወካዮች በጉባኤው ለመሳተፍ ሲመጡ የራሳቸውን የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት ወይም መንጃ ፈቃድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ መያዝ አለባቸው፡፡

 • ጉባኤው ከሚካሄድበት ቀን አስቀድሞ ባሉት ቀናት ውስጥ በማህበሩ ጽ/ቤት ዋና ቢሮ የውክልና ቅጾችን በመሙላት ተወካይ በመወከል ወይም

ውል ለማዋዋል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት የተሰጠና በስብሰባው ለመገኘት ድምጽ ለመስጠት የሚችል ውክልና ያለው ዋናውንና አንድ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም ተወካዮች ማንነታቸውን የሚያሳይ የታደሰ መታወቂያ፣ መንጃ ፈቃድ ወይም ፓስፖርት ዋናውንና ኮፒ በመያዝ በጉባኤው ዕለት መሳተፍ ይችላሉ፡፡

    * ቢሮአችን ሙሉጌታ ህንጻ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 620

    * ሞባይል ቁጥር   +251982 85 82 00

ለሮሆቦት የገበያ ማዕከልና የመኖሪያ ቤት አክሲዮን ማህበር

የዳይሬክተሮች ቦርድ