ሰንሲስተርስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለሠራተኞች ምግብ እና ትኩስ መጠጦችን ለማቅረብ ይፈልጋል ስለሆነም ድርጅቱ በጨረታ አወዳድሮ ለአሸናፊ ለሆነው ተጫራች ለመስጠት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Food Items Supply
- Posted Date : 03/01/2023
- Closing Date : 03/27/2023
- Phone Number : 0116671407
- Source : Reporter
Description
ሰንሲስተርስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
ሰንሲስተርስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለሠራተኞች ምግብ እና ትኩስ መጠጦችን ለማቅረብ ይፈልጋል ስለሆነም ድርጅቱ በጨረታ አወዳድሮ ለአሸናፊ ለሆነው ተጫራች ለመስጠት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ጨረታውን ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረበውን መስፈርት የሚያሟላ ተጫራች መወዳደር የሚችል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- ድርጅቱ የሚያቀርበው ውሃ ፤ መብራት እና የቤት ኪራይ ያቀርባል፡-
- ተጫራቾች የሚጠበቅባቸው የምግብ የትኩስ የለስላሳ መጠጥ እና የታሸገ ውኃ ፤ የዋጋ ዝርዝር የያዘ በታሸገ ፓስታ እስከ መጋቢት 18 ቀን 2015ዓ/ም ጀምሮ ማስገባት ይጠበቅባችኋል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻሮ፡- ሮቤራ ካፌ ከፍ ብሎ ወጋገን ባንክ አጠገብ 200 ሜትር ወደ ውስጥ በመግባት በዋና መ/ቤት በሂሳብ ክፍል መረጃችሁን ማስገባት ትችላላችሁ፡፡
ለበለጠመረጃ ( 0116-67-14-07/ 0116-671903