ሳራኮን ኮንስትራክሽን እና ትሬዲንግ ለገሀር አካባቢ ለተከለው የኮንክሪት ባችንግ ፕላንት የሰርቪስ መኪና ኪራይ አገልግሎት የሚሠጡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

sarcon-Construction-logo

Overview

 • Category : Vehicle Rent
 • Posted Date : 06/15/2021
 • Phone Number : 0111117402
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 06/16/2021

Description

ድርጅታችን ሳራኮን ኮንስትራክሽን እና ትሬዲንግ ለገሀር አካባቢ ለተከለው የኮንክሪት ባችንግ ፕላንት

 • የበልክ ሲሚንቶ አቅርቦት ስራ
 • የአሸዋ አቅርቦት ስራ
 • ጠጠር አቅርቦት ስራ
 • የኮንክሪት ኬሚካል አቅርቦት ስራ
 • የገልባጭ መኪና ኪራይ አገልግሎት
 • የሚክሰር ትራክ ኪራይ አገልግሎት
 • የተንቀሳቃሽ እና ስቴሽነሪ የኮንክሪት ፓምፕ ኪራይ አገልግሎት
 • የሜካኒካልና ኤሌክትሪካል ጥገና አገልግሎት
 • የሰርቪስ መኪና ኪራይ አገልግሎት የሚሠጡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት የ2013 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የVAT ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የጨረታዉን ሰነድ ከድርጅቱ ዋና ቢሮ በመዉሰድ የሚወዳደሩበትን ዋጋ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 10 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 5:00 ድረስ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ፒያሳ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ለበለጠ መረጃ ፒያሳ ፣ ቴዎድሮስ አደባባይ፣ ሀሮን ታዎር አጠገብ፤MK ቢዝነስ ሴንተር፣ 5ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 5-01 በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና ቢሮ በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር፡ 011 1 11 74 02 /0983 84 84 84 መደወል ይችላሉ፡፡

ድርጅቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

Send me an email when this category has been updated