ሴንድ ኤ ካዉ ኢትዮጵያ የዳዉሮ ማስተባበሪያ ፕሮግራም ለጋማ ከብቶች ደህንነት አያያዝ ለተሻለ ገቢና ስርአተ ምግብ ፕሮጀክት ከዚህ በታች የተጠቀሰዉ አንድ የዉሃ ምንጭ የመጎልበት ግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

Send-a-Cow-Reportertenders

Overview

 • Category : Water Well Drilling & Water System Installation
 • Posted Date : 09/13/2021
 • Phone Number : 0917832450
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 09/25/2021

Description

የምንጭ ዉሃ ግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

ሴንድ ኤ ካዉ ኢትዮጵያ የዳዉሮ ማስተባበሪያ ፕሮግራም ለጋማ ከብቶች ደህንነት አያያዝ ለተሻለ ገቢና ስርአተ ምግብ ፕሮጀክት ከዚህ በታች የተጠቀሰዉ አንድ የዉሃ ምንጭ የመጎልበት ግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት  ለሠዉና ለእንስሳት አገልግሎት የሚዉል አንድ (1) የመጠጥ ዉሃ ምንጭ ግንባታ በቱለማ ጣማ  ቀበሌ (ሎማ ወረዳ) ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ከተጫራቶች የሚጠበቅ መስፈርት

 • በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉ የዘመኑ ግብር የከፈሉ ቫት // ተመዝጋቢ የሆኑ እና የንግድ ምዝገባ መለያ ቁጥር ቲን ላቸዉ፡፡
 • ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋና መረጃዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛዉ የስራ ቀን 3፤00 ሰአት ድረስ በታሸገ ኤንቭሎፕ በማድረግ ዳዉሮ ዞን ተርጫ ከተማ በሚገኘዉ ቢሮአችን ለዚህ ጉዳይ በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡ ዉጤቱ በዉስጥ ማስታወቂያ የሚገለፅ ይሆናል፡፡
 • ተጫራቾች በባንክ በተረጋገጠ የ2,000.00 (ሁለት ሺህ ብር) ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ተርጫ ከሚገኘዉ ቢሮአችን መዉሰድ ይኖርባቸዋል፡፡
 • ተጫራቾች የሞሉትን ዋጋ ጸንቶ የሚቆይበትን ጊዜ መግለፅ ይኖርባቸዋል፡፡
 • ተጫራቾች መረጃዎቻቸዉን ከማቅረባቸዉ በፊት ቦታዉን በአካል ማየት ይጠበቅባቸዋል፡፡

ድርጅቱ የተሸለ አማራጭ ካገኝ ጨረታን በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ለበለጠ መረጃ  በስልክ ቁጥር 0917-83-2450 ወይም 0916-46-6181 መደወል ይችላሉ፡፡