ስካይ ስታንዳርድ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር አንድ ያገለገለ  ተሸከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

SKY-Standard-Business-plc-logo

Overview

  • Category : Vehicle Sale
  • Posted Date : 05/18/2021
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 06/05/2021

Description

ያገለገለ ተሸከርካሪ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

       ኩባንያችን ስካይ ስታንዳርድ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር አንድ ያገለገለ  ተሸከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀመሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ንበረቱ የሚገኝበት አድራሻ ባምቢስ የኢት/ወ/ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ዋና መ/ቤት ጊቢ በሥራ ሰዓት ሄዶ በማየት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድና የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) ከፍሎ መውሰድ ይችላል፡፡

የጨረታ መነሻ ዋጋ 15% ቫት ያላካተተ መሆኑን እየገለፅን፤ማንኛውም ተጫራች የሚጫረትበትን ዋጋ (ቫት ሳይጨምር) በጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ ላይ በመሙላት የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ  ብር 20,000.00 (አያ ሺ) በባንክ የክፍያ ማዘዣ (CPO) በ”Sky Standard Business PLC”  ስም በማዘጋጀት እና በኢንቬሎፕ በማሸግ እስከ ግንቦት 28 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ የኩባንያው ዋና መ/ቤት የሚገኝበት በተለምዶ ባምቢስ ተብሎ በሚጠራው መካነ ኢየሱስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 206 ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላል፡፡ ጨረታው ግንቦት 28 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው ዋና መ/ቤት ከቀኑ በ8፡30 ላይ ይከፈታል፡፡

  • ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታንው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Send me an email when this category has been updated