ስዊድን ኮምዩኒቲ ት/ቤት ወላጆች በጎ አድራጎት ድርጅት ከሰኔ 30 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት የት/ቤቱን ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Auditing Related
  • Posted Date : 09/15/2022
  • Phone Number : 0110118545
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 09/26/2022

Description

የሒሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ

የቀድሞው ስዊድን ኮምዩኒቲ ት/ቤት ወላጆች በጎ አድራጎት ድርጅት ከሰኔ 30 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት የት/ቤቱን ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች በመገንዘብ በውጪ ኦዲተርነት ሙያ የተሰማሩና በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የሚሹ ድርጅቶች በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

1ኛ. የውጪ ኦዲተር ሆኖ መስራት የሚያስችል ሕጋዊ ፈቃድ ፤

2ኛ. የ2014 ዓ.ም ፈቃድ የታደሰበት ማስረጃ ፤

3ኛ. የዓመቱን ሂሳብ ለመመርመር የሚጠይቁትን የክፍያ መጠን በግልፅ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ፕሮፖዛል ለይቶ ማቅረብ፤

4ኛ. በተለያዩ ድርጅቶች የሰሩባቸውን የሥራ ልምድ ማስረጃዎችና ይህ የሥራ ልምድ መኖሩን የሚመሰክሩ  ድርጅቶች ሙሉ አድራሻ ጨምሮ ማቅረብ

አመልካቾች ከላይ የተገለፁትን መረጃዎች በማካተት ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ አስር (10) የሥራ ቀናት በሚከተለው አድራሻ ማቅረብ ይችላሉ፡፡

የቀድሞው ስዊድን ኮምዩኒቲ ት/ቤት ወላጆች በጎ አድራጎት ድርጅት

አዲስ አበባ

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 11 0118 545/ +251 911 527 340 መጠየቅ ይችላሉ፡፡