ሶዶ ቡኢ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት በጎ አድራጎት ድርጅት የክፍል ደረጃቸው ከ1ኛ-8ኛ ክፍል ለሚማሩ ተማሪዎች የሚያገለግሉ  ህትመታቸው ወቅታዊ የሆኑ ብዛታቸው ከ6000 በላይ የሚሆኑ የተለያዩ በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጁ አጋዥ /ማጣቀሻ መጻህፍቶችን ከታወቁ ህጋዊ የመጻሃፍት አከፋፋይ/አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

Sodo-Buee-Child-and-family-development-charity-logo-reportertenders-1

Overview

 • Category : books & Educational Materials
 • Posted Date : 07/10/2021
 • Phone Number : 0468830266
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 07/16/2021

Description

        የማጣቀሻ መጻህፍት ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ-በድጋሜ የወጣ

 ሶዶ ቡኢ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት በጎ አድራጎት ድርጅት የክፍል ደረጃቸው ከ1ኛ-8ኛ ክፍል ለሚማሩ ተማሪዎች የሚያገለግሉ  ህትመታቸው ወቅታዊ የሆኑ ብዛታቸው ከ6000 በላይ የሚሆኑ የተለያዩ በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጁ አጋዥ /ማጣቀሻ መጻህፍቶችን ከታወቁ ህጋዊ የመጻሃፍት አከፋፋይ/አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::  በመሆኑም  ኪዚህ በታች የተዘረዘሩትን መጽሐፍቶች  ዓይነት በመመልከት  በድርጅታችሁ  ዋጋ ማቅረቢያ ላይ የእያንዳንዱን ማጣቀሻ መጻሀፍት ዓይነት ነጠላ ዋጋ  በመሙላት  መጫረት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን ፡፡

(1)ኮሜት እንግሊዝኛ መጽሀፍ ከ1ኛ-6ኛክፍል. (2)በአማርኛ ኢሴንሻል- የሂሳብ መጽሃፍ  ከ1ኛ-6ኛክፍል.  (3) ኮሜት እንግሊዝኛ፤ ሒሳብ ፤ ፊዚክስ፤ ኬሚስትሪ ፤ ባዮሎጂ መጻሀፍት ከ7ኛ-8ኛ ክፍል.   (4)ኤክስትሪም  እንግሊዝኛ፤ ሒሳብ ፤ ፊዚክስ፤ ኬሚስትሪ፤ባዮሎጂ ከ7ኛ-8ኛ ክፍል.  (5) ቶፕ  እንግሊዝኛ፤ ሒሳብ ፤ ፊዚክስ፤ ኬሚስትሪ ፤ባዮሎጂ መጻሀፍት ከ7ኛ-8ኛ ክፍል፡፡ 

በመሆኑም ፡-

 1. ተወዳዳሪዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ ሆነው በዘርፉ ላይ የታደሰ የስራ ፈቃድ ያላቸው እና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
 2. ተጫራቾች በዘርፉ ላይ የመጻህፍት አሳታሚና አከፋፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጡ ዶክመንቶችን ጨምረው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 3. ተጫራቾች ለተለያዩ ድርጅቶች መሰል ስራዎችን ማከወናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ወይም ደብዳቤ ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ 
 4. ተጫራቾች ከላይ በቅደም ተከተል የተጠቀሱትን  መጻሃፍቶችን  ዝርዝር በመመልከት  በድርጅታችሁ የዋጋ ማቅረቢያ  ፎርም ላይ የእያንዳንዱን  መጻሀፍ ነጠላ ዋጋ  ተ.እ.ታ(15%ቫትን) ጨምሮ ወይም ከቫት በፊት መሆኑን በሚያረጋግጥ መልኩ  በመግለጽ የተጠየቁትን ሰነዶች በማሟላት  በታሸገ ኤንቨሎፕ  ቡኢ ከተማ በሚገኘው የሶዶ ቡኢ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት በጎ-አድራጎት ድርጅት  የጨረታ ሳጥን ውስጥ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በ5/አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናቶች ውስጥ  በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ  ተገኝተው  ማስገባት የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን 
 5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት የመጨረሻው 5/አምስተኛው/ የስራ ቀን ላይ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቡኢ ከተማ ሶዶ ቡኢ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት በጎ አድራጎት ድርጅት ጽ/ቤት ውስጥ ይከፈታል ፡፡
 6. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ ህጋዊ መብቱ የተጠበቀ ነው፡        

ለበለጠ መረጃ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር

   046-883-0266/0350/0023 (ሶዶ ቡኢ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት በጎ አድራጎት ድርጅት)ጠይቆ መረዳት ይቻላል፡፡

አድራሻ፡-ሶዶ ቡኢ የህጻናትና ቤተሰብ ልማት በጎ-አድራጎት ድርጅት%ቡኢ ከተማ ‘ሶዶ ወረዳ’ጉራጌ ዞን’ከአዲስ አበባ በስተ ደቡብ-ምዕራብ አቅጣጫ 103ኪ.ሜ በአለምገና-ቡታጅራ/ሆሳና ዋናው አስፋልት መንገድ፡፡

Send me an email when this category has been updated