ሸሙ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ንብረትነታቸው የድርጅቱ የሆኑ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
Overview
- Category : Vehicle Sale
- Posted Date : 07/20/2022
- Phone Number : 0114715806
- Source : Reporter
- Closing Date : 08/03/2022
Description
ድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች የጨረታ ማስታወቂያ
ሸሙ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ንብረትነታቸው የድርጅቱ የሆኑ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡
- በድርጅት ዋናው ቢሮ በሆነው ቃሊቲ ቶታል ከካፍደም ወደ ሳሎ ጊዮርጊስ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው ቢሮ በመምጣትየተሽከርካሪዎቹንዝርዝርመረጃየያዘየተጫራቾችመመሪያእናየዋጋማቅረቢያቅጽየማይመለስብር00 /አንድ መቶብር/ ከፍለውመውሰድይችላሉ፣
- ተጫራቾች የተሽከርካሪ ሁኔታ በአካል ለማየት የጨረታ ሰነዱ ለገዙት ተጫራቾች ድርጅቱ የጉብኝት መርሀ ግብር በሚያወጣው መሰረት ዘወትርበሥራቀናትከጠዋቱ 3፡00 እስከ 10፡00 ሰዓትባለውጊዜውስጥተሽከርካሪዎቹንከላይበተጠቀሱት አድራሻ ድርጅቱ ድረስ በመምጣት መመልከትይችላሉ፣
- ተሽከርካሪውቀደምሲልያልተከፈለየቦሎእናየጉምሩክቀረጥግብርወጪካለውባለንብረቱመሥሪያቤትየሚሸፍንሲሆንየስምማዛወሪያ፣የትራንዚትእናሌሎችወጪዎችግንበገዥውይሸፈናል፣
- የጨረታሳጥኑጨረታውበጋዜጣከወጣበትቀንጀምሮበ20ኛውቀንከጠዋቱበ4፡00 ሰዓትተዘግቶበዚያኑቀንበ4፡15 ሰዓትተጫራቾችወይምሕጋዊወኪሎቻቸውበተገኙበት ቃሊቲ በሚገኘው በድርጅቱ ዋናው ቢሮ መሰብሰቢያአዳራሽይከፈታል፡፡ሆኖምየመክፈቻቀኑቅዳሜናእሁድወይምየበዓላትቀንከዋለበሚቀጥለውየሥራቀንይሆናል፡፡እንዲሁምተጫራቹበራሱምርጫጨረታውበሚከፈትበትጊዜሳይገኝቢቀርየጨረታውንመከፈትአያስተጓጉልም፣
- በጨረታውአሸናፊየሆኑተጫራቾችያሸነፉባቸውንተሽከርካሪዎችሙሉክፍያከፍለውእስከሚወስዱድረስለውልአተገባበርዋስትናየሚሆንየጠቅላላዋጋውን 10 በመቶበጥሬገንዘብወይምበባንክበተረጋገጠሲፒኦማስያዝአለባቸው፡፡
- በጨረታውአሸናፊየሆኑተጫራቾችአሸናፊነታቸውበተገለፀላቸውከ 7 የስራቀናትበኋላባሉት 5 ተከታታይየስራቀናትውስጥያሸነፉበትንዋጋበሙሉመክፈልይኖርባቸዋል፡፡ሆኖምሙሉከፍያውንበተጠቀሰውጊዜገደብመክፈልካልቻሉያስያዙትለውልአተገባበርዋስትናለድርጅቱገቢይደረጋል::
- አገልግሎቱያወጣውንጨረታሰነድበስሙሳይገዛየተወዳደረማንኛውምተጫራችከውድድርውድቅይደረጋል፡፡
- አሸናፊተጫራቾችያሸነፉበትንገንዘብአጠቃለውበመክፈልተሸከርካሪውንበ10 ቀናትውስጥየማንሳትግዴታአለባቸው፣
- ተጨማሪማብራሪያካስፈለገበስልክቁጥር011-471-58-06ወይም011-471-50-38ደውሎመጠየቅይቻላል፣
- ድርጅቱ ጨረታውንለመቀበልወይምላለመቀበልየሚችልሲሆንበማናቸውምጊዜጨረታውንለመሰረዝመብቱየተጠበቀነው፣
ሸሙ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር / አዲስ አበባ