በላይ አብ ሞተርስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በባህዳር ከተማ በውክልና የተሸከርካሪ ጥገና አገልግሎት መስጠት ለሚፈልጉት ጋር በውክልና አብሮ መሥራት ይፈልጋል

belayab-motors-logo-1

Overview

 • Category : Vehicle & Motorcycle Maintenance
 • Posted Date : 10/29/2022
 • Phone Number : 0114343691
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 11/09/2022

Description

በላይአብ ሞተርስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

የጨረታ ማስታወቂያ

  የጨረታ ቁጥር 001/2015 .

በላይ አብ ሞተርስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በባህዳር ከተማ በውክልና የተሸከርካሪ ጥገና አገልግሎት መስጠት ለሚፈልጉት ጋር በውክልና አብሮ መሥራት ይፈልጋል

በመሆኑም  በከተማው የተሽከርካሪ የጥገና መእከል/ ገራዥ/ ያላችሁ  በጨረታ ተወዳድራችሁ ወኪል መሆን  የምትፈልጉ ተጫራቾች

 1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
 2. የጋራዥ ስራ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል፤
 3. ከዚህ በፊት በቦታው ላይ ምን ያክል ግዜ አንደሠሩ የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ
 4. ህጋዊ የመሥርያ ቦታ ያላቸው መሆኑን ከሚመለከተው የመንግስት መሥርያ ቤት የቦታ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
 5. በዘርፉ የሞያ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
 6. ለሥራው በመስርያ ቦታው የተሸከርካሪ ጥገና የሚሆን መሠረታዊ እቃዎችን ያሟላ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል መሆኑ አለበት፡፡
 7. በሚሠራበት አከባቢ የሚኖረው የገበያ ሁኔታ የመለዋወጫ ሽያጭ ጨምሮ በዓመት ውስጥ ምን ያክል ተሸከርካሪ መጠገን አንደሚችል እና ምን ያክል መለዋወጫ መጠቀም አንደሚችል የሚያሳይ ሰነድ ማቅረብ ይኖርበታል ፡፡
 8. ተጫራች ድርጅት በሥሩ ምንያክል ቋሚ እና ግዜአዊ ሠራተኛ አንደለው የሚያስረዳ መስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
 9. አሸናፊው ድርጅት ማሸነፉ ከተገለጸበት ከ7 የስራ ቀናት በኋላ በ8ኛው የሥራ ቀን ውል መፈረምና ውል ከፈረመበት ቀን ጀምሮ ሥራ የሚጀምር ይሆናል፡፡
 10. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጫራቾች የሚኖራችሁን ጥያቄ በስልክ ቁጥር 0114343691 ወይም 011 435 1172 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ

በላይአብ ሞተርስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር