በላይ አብ ሞተርስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከልማት ባንክ በጨረታ የገዛውን የጃማይካ ጫማ ፋበሪካ የማምረቻ መሣርያዎች/ማሽነሪዎችን፣ ለሳምፕል የሚያገለግሉ ጫማዎችን፣ የጫማ ቅርፅ ማውጫ ሞልዶችን እና ተያያዥ የሆኑ የማምረቻ መሳርያዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Other Sale
- Posted Date : 09/03/2021
- Phone Number : 0936792225
- Source : Reporter
- Closing Date : 09/16/2021
Description
በላይአብ ሞተርስ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
ቀን: – ነሐሴ 23, 2013 ዓ.ም
የጨረታ ቁጥር 001/2014 ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
በላይ አብ ሞተርስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከልማት ባንክ በጨረታ የገዛውን የጃማይካ ጫማ ፋበሪካ፣
- የማምረቻ መሣርያዎች/ማሽነሪዎችን፣
- የጫማ መሥሪያ ጥሬ እቃዎችን፣
- ለሳምፕል የሚያገለግሉ ጫማዎችን፣
- የጫማ ቅርፅ ማውጫ ሞልዶችን እና ተያያዥ የሆኑ የማምረቻ መሳርያዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች፣
- የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድየማይመለስ የጨረታ ሰነድ ብር00/ሁለት መቶ ብር /በመከፍል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 /አስር /ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ቀን በድርጅቱ አስተዳደር ፋይናንስ እና ፕሮክሪዩመንት ቢሮ ውስጥ በመቅረብ መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያውን ዋጋ ባዘጋጀነው የጨረታ ሰነድ ላይ በመሙላት እና ( በፖስታ) በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ታሽጎ 3፡45 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ለመልካም አፈፃፀም ለውል ማስከበሪያ ያቀረቡትን ዋጋ 10% ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- አሸናፊው ድርጅት ማሸነፉ ከተገለጸበት ከ7 (ሰባት) የስራ ቀናት በኋላ በ8ኛው (ስምንተኛው) የሥራ ቀን ውል መፈረምና ውል ከፈረመበት ቀን ጀምሮ እና ንብረት ርክክብ ከተደረገበት ቀን ጀምሮ እቃውን በቶሎ ማንሳት ይኖርበታላ ፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የሚሞላው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፣ ካልተካተተ ግን እንደተካተተ ተደርጎ የሚወሰድ መሆኑን እንገልፃለን ።
- ተጫራቾች የሚኖራችሁን ጥያቄ በስልክ ቁጥር 0936-79-22-25 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ
በላይአብ ሞተርስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
ማሳሰቢያ ፣ ይህ ማታወቂያ 1/4 ገጽ ይታተም፣
ማስታወቂያው ነሐሴ 30 ቀን 2013 ዓ.ም በሚወጣው ጋዜጣ ይታተምልን፡፡ እናመሰግናለን