በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) ለግንባታ ግልጋሎት የሚውል Selected Materials,Aggregate በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ፕሮጀክቱ ድረስ በራሳቸው ትራንስፖርት ከሚያቀርቡ የኮንስትራክሽን አቅራቢ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል፡፡

Defence-Construction-Enterprise-6

Overview

 • Category : Construction Raw Materials
 • Posted Date : 08/27/2022
 • Phone Number : 0118886649
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 09/07/2022

Description

   የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 የጨረታ ቁጥር DCE/17-05B/gofa 0060/2022

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) ለግንባታ ግልጋሎት የሚውል

ተ.ቁ የእቃ ዓይነት መለኪያ ብዛት
1 Aggregate M3 2,000
2 50 cm thick semi dressed stone Masonry M3 1,000
3 Selected Materials M3 1,000

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ፕሮጀክቱ ድረስ በራሳቸው ትራንስፖርት ከሚያቀርቡ የኮንስትራክሽን አቅራቢ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል፡፡

 1. በ2014 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው
 2. A.T የተመዘገባችሁበትን ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
 3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin no) ማቅረብ የምትችሉ
 4. በመንግስት ግዢና አቅርቦት ኤጀንሲ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው
 5. ከመንግስት የግብር ዕዳ ነፃ መሆናቸው (Tax Clearance) ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
 6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሃሙስ ጳጉሜን 3 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከፕሮጀክቱ ፋይናንስ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
 8. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በድርጅታችን የግዢ መመሪያ መሰረት በፕሮጀክታችን ትክክለኛ ስም MEKEL CON ENT YEGOFA YEM BET APP በባንክ በተረጋገጠ C.P.O ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ብቻ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
 9. ጨረታው ሀሙስ ጳጉሜን 3 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፕሮጀክቱ አዳራሽ ፕሮጀክት ይከፈታል፡፡
 10. ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

                           አድራሻ፡- ጎፋ አፖርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B)(ጎፋ ካምፕ ግቢ ውስጥ)

 ስልክ፡- 251 118 886649/ +251 118 88 66 31