በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ኘሮጀክት (17-05B) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አባሪ ሆነው የተዘረዘሩትን የኮንስትራክሽን ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል፡፡

Defence-Construction-Enterprise-1

Overview

 • Category : Construction Service & Maintenance
 • Posted Date : 01/16/2023
 • Phone Number : 0118886649
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 01/24/2023

Description

 የግልፅ  ጨረታ ማስታወቂያ፡-

የጨረታ ቁጥር DCE/17-05B/gofa 0071/2022

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ኘሮጀክት (17-05B) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አባሪ ሆነው የተዘረዘሩትን የኮንስትራክሽን ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል፡፡ የስራው ›ይነትም የ ብሎኬት ግንብ እና የልስን ስራ (Piece Rate) ነው፡፡

 1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው
 2. V.A.T የተመዘገበችሁበትን ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
 3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No.) ማቅረብ የምትችሉ
 4. ከመንግስት የግብር ዕዳ ነፃ መሆናቸው (Tax Clearance) ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
 5. ተጫራቾች በስራው ላይ በቂ ልምድ ያላቸው መሆን ያለባቸው ሲሆን ስራውን ሲሰሩ የቆዩ ስለመሆናቸውም የሚያረጋግጥ የስራ ልምድ የማቅረብ ግዴታ ይኖርባቸዋል፡፡

7.ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ማክሰኞ ጥር 16 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

 1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከፕሮጀክቱ ፋይናንስ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
 2. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) ብር 50,000.00(ሃምሳ ሺ) በፕሮጀክታችን ትክክለኛ ስም MEKEL CON ENT YEGOFA YEM BET APP በባንክ በተረጋገጠ C.P.O ወይም በቅድመ ሁኒታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ብቻ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
 3. ጨረታው ማክሰኞ ጥር 16 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4.30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፕሮጀክቱ አዳራሽ ፕሮጀክት ይከፈታል፡፡

11.ድርጅቱ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡ ጎፋ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B)

                                   (ጎፋ ካምፕ ግቢ ውስጥ)

(+251 118 886649 / +251 118 88 66 31

           ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ዋጋ ሞልታችሁ ከማቅረባችሁ በፊት ሳይቱን በአካል ተገኝታችሁ ማየት ይኖርባቸዋል፡፡