በመከላከያ ግንባታ ማምረቻ ድርጅት ለምርት ክፍል አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ የተገለፁትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Steels & Aluminium supply & sale
- Posted Date : 07/09/2021
- Phone Number : 0114352148
- Source : Reporter
- Closing Date : 07/26/2021
Description
በመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት
DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE
የጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር 026/2013
በመከላከያ ግንባታ ማምረቻ ድርጅት ለምርት ክፍል አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታ‹ የተገለፁትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት-01
- CHS Ø48X3X6000mm
- CHS Ø40X2X6000mm
- CHS Ø5X6000mm
- CHS Ø63X3X6000mm
- CHS32X2X6000mm
- Reinforcement BarØ16X1200mm
- Cheqerd Plate 2000X1000X4mm
- Sheet Metal 2000X1000X6mm
- Sheet Metal 3000X1500X6mm
- LTZ 38X38X1.5
ሎት-02
- Hopper Convert Belt 80X2X100mt
ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው& የአቅራቢነት የአምራችነት ወይም አስመጪ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ አምራቾች እና አቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታÃ የስራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው ማክሰኞ ሐምሌ 20/2013 በ4፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳወቃለን፡:
አድራሻ፡– ቃሊቲ ከቶታM አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል፡፡
ማሳሰቢያ፡– ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 0114-35-21-48/49/50/ ወይም
0114- 34-87 43/45 መደወል ይቻላል፡፡