በመከላከያ ግንባታ ማምረቻ ድርጅት ለተለያዩ ኘሮጀክቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ የመስታዎት ግዢና የገጠማ እንዲሁም ለዋናው መ/ቤት አገልግሎት የሚውል የ”UPS” ግዢ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Defence-Construction-Enterprise-17

Overview

  • Category : Office Machine and Computers
  • Posted Date : 05/29/2021
  • Phone Number : 0114348743
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 06/16/2021

Description

በመከላከያ ግንባ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት

DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING   ENTERPRISE

የጨረ ማስወቂ¦

ግልጽ ጨረ ቁጥር 021/2013

በመከላከያ ግንባማምረቻ ድርጅት ለተለያዩ ኘሮጀክቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ የመስዎት ግዢና የገጠማ ንዲሁም ለዋናው /ቤት አገልግሎት የሚውል ”UPS” ግዢ ግልጽ ጨረአወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1 Brown Tinted Glass 5mm Supply & Fixing

Clear Glass T-4 Supply & Fixing  

ሎት 2. ለቢሮ አገልግሎት የሚውል UPS 10KVA &5KVA

ሎት 3. ለባቺንኘ ኘላንት አገልግሎት የሚውል Hopper Convert Belt

    ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣የአቅራቢነት የአምራችነት ወይም አስመጪ የምስክር ወረቀት ና  የ ክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ አምራቾች ና አቅራቢዎች በጨረ ንዲሳተፋ የጋበዘን ዝርዝር የጨረ መመሪያ ና ሰነድ ይህ የጨረማስወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታ¨ የስራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ lîqv¿ ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት የማይመለስ ያንዳንዱ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን የገለጽን ጨረ ረቡዕ ሰኔ 9/2013 ጠዋት 400 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን ናሳወቃለን፡:

አድራሻ፡ ቃሊቲ ከቶG አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል፡፡

ማሳሰቢያ፡  ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 0114-35-21-48/49/50/ ወይም

           0114- 34-87 43/45 መደወል ይቻላል፡፡

Send me an email when this category has been updated