በመከላከያ ግንባታ ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Tyre & Battery
- Posted Date : 08/28/2021
- Phone Number : 0114352148
- Source : Reporter
- Closing Date : 09/14/2021
Description
DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE
የጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር 033/2013
በመከላከያ ግንባታ ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት.1 የተሽከርካሪ እና የማሽነሪ ባትሪ
ሎት2- Pannel Ply Wood 75X215
Pannel Ply Wood 65X215
ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው& የአቅራቢነት የአምራችነት ወይም አስመጪ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ አምራቾች እና አቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው ማክሰኞ መስከረም 4/2014 በ4፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳወቃለን፡:
አድራሻ፡– ቃሊቲ ከቶታM አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል፡
ማሳሰቢያ፡– ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 0114-35-21-48/49/50/ ወይም
0114- 34-87 43/45 መደወል ይቻላል፡፡