በመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ለተገለፁት የባቺንግ ፕላንትና ኮንክሪት ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኬሚካል ውጤቶችእና የእንጨት ምርትናግብዓቶች በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Construction Raw Materials
- Posted Date : 04/17/2021
- Phone Number : 0114352148
- Source : Reporter
- Closing Date : 05/04/2021
Description
በመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት
DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE
የጨረታ ማስታወቂ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር 017/2013
ድርጅታችን ከዚህ በታ… ለተገለፁት የባቺንግ ፕላንትና ኮንክሪት ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኬሚካል ውጤቶችእና የእንጨት ምርትናግብዓቶች በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት- 1.1 Both Water Reducer (Plasticizer)& Retarder(Dual Purpose) Type F&G
1.2 Both High Range Water Reducer(Super Plasticizer) & Retarder(Dual Purpose)
1.3 Reducer (Plasticizer)
1.4 Retarder
1.5 Both Water Reducer(Plasticizer)& Retarder(Dual Purpose) Type A&D
ሎት-2 የእንጨት ምርትና ግብዓቶች ( Pannel Ply Wood,Glory Hinge,LoverBolt..Etc)
ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣የአቅራቢነት የአምራችነት ወይም አስመጪ የምስክር ወረቀት እና የታ ክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ አምራቾች እና አቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል እናሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው ማክሰኞ ሚያዚያ 26/2013 በ4፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡:
አድራሻ፡– ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል፡፡
ማሳሰቢያ፡– ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 0114-35-21-48/49/50/ ወይም
0114- 34-87 43/45 መደወል ይቻላል፡፡