በመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የብረታ ብረት ምርት ግብዓቶች የተሽከርካሪዎች፣ መለዋወጫ እና ጐማ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Spare Parts Sale & Supply
- Posted Date : 09/09/2021
- Phone Number : 0114352148
- Source : Reporter
- Closing Date : 10/05/2021
Description
DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE
የጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር 01/2014
በመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የብረታ ብረት ምርት ግብዓቶች የተሽከርካሪዎች፣ መለዋወጫ እና ጐማ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት – 1 የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ
ሎት – 2 የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች ጐማ
ሎት – 3 የብረታ ብረት ምርት ግብዓቶች (LT,Z-Section, Sheet Metal, RHS, Flat Iron . . . . etc)
ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው& የአቅራቢነት የአምራችነት ወይም አስመጪ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ አምራቾች እና አቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው ማክሰኞ መስከረም 25/2014 በ4፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳወቃለን፡:
አድራሻ፡– ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል፡፡
ማሳሰቢያ፡– ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 0114-35-21-48/49/50/ ወይም
0114- 34-87 43/45 መደወል ይቻላል፡፡