ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ በአዲስ አበባ ለሚገኙ ሰራተኞች የሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ ቶዮታ ሂያንስ ሀይሩፍ ሚኒባሶችን በጨረታ አወዳድሮ በመከራየት በርጅም ግዜ የስራ ውል ማሰራት ይፍልጋል ።

Habesha-Breweries-logo

Overview

  • Category : Vehicle Rent
  • Posted Date : 10/05/2022
  • Phone Number : 0911582480
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 10/12/2022

Description

የመኪና ኪራይ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ በአዲስ አበባ ለሚገኙ ሰራተኞች የሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ ቶዮታ ሂያንስ ሀይሩፍ ሚኒባሶችን በጨረታ አወዳድሮ በመከራየት በርጅም ግዜ የስራ ውል ማሰራት ይፍልጋል ።ስለሆነም በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ የስራ ፈቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኪራይ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

የጨረታው ዝርዝር

የመኪናው
መግለጫ
የተመረተበት
ዓመተ ምህረት
የወንበር
ብዛት
ብዛት ነዳጅ አቅርቦት
ቶዮታ ሂያንስ ሀይሩፍ ሚኒባስ ከሹፌር ጋር 2018 እና በላይ 15 4 ተከራዩ ይሸፍናል

ተጨማሪ ማብራሪያ

  1. የስራ ቦታ አዲስ አበባ
  2. ተሽከርካሪዎች በስራ መግቢያ እና መውጫ ስዓት ከሚሰጡት የሰራተኛ ሰርቪስ አገልግሎት በተጨማሪ ከተማ ውስጥ ተጨማሪ ስራዎችን ይሰራሉ።
  3. የስራ ቀናት በሳምንት 6 ቀናት (ከእሁድ በስተቀር)
  4. አከራዩ የሹፌሩ ደመዎዝ እና ተያያዥ ክፍያዎችን ይሸፍናል
  5. ተከራይ መኪናው ለስራ የሚያስፈልገውን ነዳጅ ይሸፍናል

ጨረታው ከመስከረም 24, 2015 እስከ ጥቅምት 02, 2015 ዓ.ም እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች የፋይናንሽያል እና ቴክንካል ፐሮፖዛል በድርጅቱ የኢሜል አድራሻ generalprocurement@habeshabreweries.com በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ መላክ ትችላላችሁ።ድርጅቱ የጨረታ ሰነድ የሚቀበለው በተጠቀሰው የኢሜል አድራሻ ብቻ ነው።

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ፣

ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ

አድራሻ አዲስ አበባ ከአቪየሽን ትምህርት ቤት ፊት ሊት

ስልክ ቁጥር +251911582480

ኢ-ሜይል: generalprocurement@habeshabreweries.com