በአብክመ በደቡብ ጎንደር ዞን ነፋስ መዉጫ ከተማ የሚገኘዉ የራስ ጋይንት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማህበር ዩኒዬን ኃ/የተወሰነ በ2014 ዓ/ም በስሩ ካሉ መሰረታዊ ህብረት ስራ ማህበራት የሰበሰበዉን 9000 ኩ/ል (ዘጠኝ ሽ ኩ/ል ) ክሬም ቦሎቄ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡

Overview

 • Category : Other Sale
 • Posted Date : 07/16/2022
 • Phone Number : 0946974300
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 07/26/2022

Description

    ቁጥር ራ/ጋ/ዩ/1463/02

      በድጋሜ የወጣ  የክሬም  ቦሎቄ ሽያጭ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 በአብክመ በደቡብ ጎንደር ዞን ነፋስ መዉጫ ከተማ የሚገኘዉ የራስ ጋይንት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማህበር ዩኒዬን ኃ/የተወሰነ  በ2014 ዓ/ም  በስሩ  ካሉ መሰረታዊ ህብረት ስራ ማህበራት የሰበሰበዉን 9000 ኩ/ል (ዘጠኝ ሽ ኩ/ል ) ክሬም ቦሎቄ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ስለሆነም ዝርዝር ሁኔታውን በጨረታ ሰነዱ የተካተተ ሲሆን መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች እና የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሁሉ እንድትጫረቱ እየጋበዝን፡- 

 1. በእህል ጅምላ ንግድ ፈቃድ  ፣በላኪነት  እና በማቀነባበር  ፈቃድ ያላቸዉ
 2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
 3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር/ ሰርትፊኬት ማቅረብ የሚችሉ
 4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች የማይመለስ ፎቶ ኮፒ  ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር ማህተም በማድረግ በፖስታ አሽገው  ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል  
 5. ተጫራቾች የሞሉትን የጨረታ ጠቅላላ ዋጋ 2% ያላነሰ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር አያይዘው በፖስታ ውስጥ አሽገው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለማግኘት በዩኒዬኑ ቢሮ በነ/መዉጫ ከተማ ማግኘት ይችላሉ ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) በራስ ጋይንት ዩኒዬን ስም በተከፈተዉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነፋስ መዉጫ ቅረጫፍ  ሂሳብ ቁጥር ፡-1000025648106 በማስገባት ያስገቡበትን ዲፖዚት እስሊፕ ከዋጋ ማቅቢያዉ ጋር አብረዉ በፖስታ አሽገዉ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን ዶክመንት ከቀን 11/11/2014 ዓ.ም ከጧቱ 2፡30 ጀምሮ እስከ 19 /11/2014 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሠዓት ድረስ ዘወትር በስራ ሠዓት በታሸገ ፖስታ በዩኒዬኑ ቢሮ ነፋስ መውጫ ከተማ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅበታል፡፡
 7. ጨረታው የሚዘጋው በ 19/11/2014ዓ/ም ከቀኑ 9፡00 ሠዓት በነ/መዉጫ ከተማ በዩኒዬኑ ቢሮ ነው፡፡

ጨረታው 19/11/2014 ዓ/ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በነፋስ መውጫ ከተማ በራስ ጋይንት ዩኒዬን ቢሮ ከቀኑ 9፡30 ሠዓት ይከፈታል፡፡ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይከፈታል፡፡

 1. ተጫራችወች አሸናፊነታቸው ከተገለፀላቸው በኋላ የጠቅላላ ዋጋውን 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል
 2. ምረቱ የሚነሳበት ቦታ በነፋስ መዉጫ ከተማ በዩኒዬኑ መጋዘን  ሲሆን የማስጫኛ የወዛደር ወጭ በገዥ የሚሸፈን ይሆናል ፡፡

በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ከዩኒዬኑ ቢሮ ነፋስ መውጫ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0946974300/ 0910138148 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል

 1. የምርቱ ናሙና በዩኒየኑ መጋዘን ነፋስ መዉጫ ማገኘት ይቻላል፡፡

መሳሰቢያ፡-  ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ዩኒዬኑ