በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ በተለምዶ ቦሌ ማተሚያ ቤት አጠገብ እያሰራ ላለው 3B+G+M+15 ህንጻ የመሰረት ግንባታ የአፈር ቁፋሮ ስራውን (Excavation) እንዲሁም የተቆፈረውን አፈር ትራንስፖርት አድርጎ ለመድፋት (Cart away) ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Construction Service & Maintenance
  • Posted Date : 10/19/2022
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 10/25/2022

Description

የአፈር ቁፋሮ ጨረታ

ድርጅታችን በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ በተለምዶ ቦሌ ማተሚያ ቤት አጠገብ እያሰራ ላለው 3B+G+M+15 ህንጻ የመሰረት ግንባታ የአፈር ቁፋሮ ስራውን (Excavation) እንዲሁም የተቆፈረውን አፈር ትራንስፖርት አድርጎ ለመድፋት (Cart away) ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ላይ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው ድርጅት% በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ የተሰራ ስራ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል (እንዲሁም ማሳየት የሚችል)

  • ተጫራች የአፈር መድፍያ ቦታ ማዘጋጀት ይኖርበታል፡፡
  • የጨረታ ዶክመንት 22 ማዞሪያ ወርቁ ህንጻ አጠገብ ያለው (ቤቲ ጋርመንት ያለበት ህንጻ) 2ኛ ፎቅ ወይም በስልክ ቁጥር 0116 18 21 62/63 በመደወል ከጥቅምት 7 እስከ ጥቅምት 15 ድረስ ከሰኞ እስከ አርብ ከ 2፡30 – 11፡30 እንዲሁም ቅዳሜ ከ2፡30 – 6፡30 በቢሮ በመገኘት መውሰድ ይችላሉ፡፡

ጨረታው ጥቅምት 16 እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት የጨረታ ሰነድ የተወሰደበት ቦታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይችላሉ፡፡ ከዚህ ሠዓት በኋላ የቀረበ ዶክመንት ተቀባይነት የለውም፡፡

ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡