በኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ኘሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለኘሮጀክቱ ተጠቃሚ ሴት ተማሪዎች የንጽህና መጠበቂያ አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

EOTC-CFAO-logo

Overview

 • Category : Purchases
 • Posted Date : 07/24/2022
 • Phone Number : 0111142948
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 07/28/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ኘሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለኘሮጀክቱ ተጠቃሚ ሴት ተማሪዎች የንጽህና መጠበቂያ ኢቭ ሞዴስ በፍሬ 5008 አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች

 1. በጨረታው ለመወዳደር የሚያበቃቸው የታደሰ የዘመኑ ንግድ ስራ እና የምዝገባ ፈቃድ መኖር አለበት
 2. የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ምዝገባ ምስክር ወረቀት መቅረብ አለበት
 3. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት መኖር አለበት
 4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድቦንድ 2% በባንክ የክፍያ ትዕዛዝ CPO ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
 5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድን በሰም በታሸገ ኢንቨሎኘ በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 6. ጨረታውን አሸናፊ ድርጅት የንጽህና መጠበቂያ ሞዴሱን ውል ከተፈራረመበት ዕለት ጀምሮ በ1 ቀን ውስጥ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡  እንዲሁም በራሱ ትራንስፖርት ማስተባበሪያ ጽ/ቤታችን ድረስ ማቅረቅ ይኖርበታል፡፡
 7. ጨረታው ሐምሌ 21 ቀን 2014 ዓ.ም. ጠዋት 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ጨረታው በተዘጋ እለት  4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
 8. ድርጅቱ የተሻለ አማሪጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 9. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-1-14-29-48 መጠየቅ ይቻላል፡፡
 10. CPO የሚሰራበት ስም EOC-CFAO GEC&FDPCO በሚል

አድራሻ  

በየካ /ከ ወረዳ 1 ከገነተ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ዝቅ ብሎ ወደ ፈረንሣይ  ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ  ሚያዚያ 23 /ቤት ሳይደርሱ ከሚገኘው ማስተባበሪያ /ቤታችን በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡