በኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ኘሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለስብሰባ አዳራሽ የሚሆን ጠረንጴዛና ወንበር አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian-Tewahido-Church-logo-Reportertenders-4

Overview

 • Category : Other Furniture
 • Posted Date : 09/24/2022
 • Phone Number : 0111142948
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 10/04/2022

Description

 ድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

በኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ኘሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለስብሰባ አዳራሽ የሚሆን ጠረንጴዛና ወንበር አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 • ተጫራቶች በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ በሥራው መስክ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በእቃ ግዠና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበት የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እና መለያ ቁጥር /Tin number/ ተመዝጋቢ የሆኑና የተሟላ ማስረጃ ሊያቀርቡ የሚችሉ እንዲሁም የሚያቀርቡት ሰነድ በግልጽ የሚነበብ እና የሚታይ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
 • ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከድርጅታችን መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡
 • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድቦንድ 2% በባንክ የክፍያ ትዕዛዝ CPO ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
 • ተጫራቾች የጨረታ ሰነድን በሰም በታሸገ ኢንቨሎኘ በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ ሰባት /7/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 • ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በሚያስገቡበት ጊዜ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው የወንበርና ጠረንጴዛ አይነት ማቅረብ አለባቸው፡፡
 • ጨረታው አሸናፊ ድርጅት የዕቃዎችን ውል ከተፈራረመበት ዕለት ጀምሮ በ 10 /በአስር/ ቀናት ውስጥ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡  እንዲሁም በራሱ ትራንስፖርት ማስተባበሪያ ጽ/ቤታችን ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
 • ጨረታው መስከረም 24 ቀን 2ዐ15 ዓ.ም. በ6፡00 ሰዓት ተዘግቶ ጨረታው በተዘጋበት እለት ከሰዓት በኋላ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
 • ድርጅቱ የተሻለ አማሪጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 • ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-1-14-29-48 መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ  

በየካ / ወረዳ 1 ከገነተ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ዝቅ ብሎ ወደ ፈረንሣይ  ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ  ሚያዚያ 23 /ቤት ሳይደርሱ ከሚገኘው ማስተባበሪያ /ቤታች