በኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት የዕቃ መደርደሪያ /ሼልፍ/ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

-የምድር-ባቡር-ኮርፖሬሽን-Logo

Overview

  • Category : Office Items & Equipment Supplies
  • Posted Date : 01/10/2021
  • Phone Number : 0114708117
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 01/25/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

1. በኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት ለ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት  ለድርጅቱ ንብርት ክፍል አገልግሎት የሚውል የዕቃ መደርደሪያ /ሼልፍ/ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ ዝርዝር መግለጫ ሎት የጨረታ ማስከበሪያ መግለጫ
1 የዕቃ መደርደሪያ/ሼልፍ/ 1

20000

 

2. ተጫራቾች  በመስኩ ሕጋዊ የስራ ፈቃድ ፤ በቂ የስራ ልምድ አፈፃፀም እና በዘመኑ ከመንግስት የሚጠበቅባቸውን ግዴታ የተወጡ መሆን አለባቸዉ

3.  ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ  ብር 200 / ሁለት መቶ / በመክፈል  ከአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 29 ማግኘት ይችላሉ

4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 20000(ሃያ ሺህ ) ማስያዝ ይኖርባቸዋል

5. ጨረታዉ የጨረታ ኮሚቴ አባላት ፤ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ጥር 17 / 2013 ዓ. ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ይከፈታል፡፡

6. ተጫራቾች ፋይናንሻል እና ቴክኒካል የጨረታ ሰነድ  ኦሪጅናል እና ኮፒ በማዘጋጀት በሁለት ኢንቨሎፕ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

7.  ተጫራቾች ናሙና ከጨረታ ሰነዳቸዉ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

8. የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ለበለጠ መረጃ 0114708117 ደዉለዉ መጠይቅ ይችላሉ፡፡

በኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት

Send me an email when this category has been updated