በከልቻ ትራንስፖርት አ/ማህበር ያገለገሉ የሲኖ ትራከር እና የመስፍን ተሳቢዎች እንዲሁም ቱርቦ ፓወር ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Vehicle Sale
 • Posted Date : 01/25/2023
 • Phone Number : 0114422711
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 01/30/2023

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2023

በከልቻ ትራንስፖርት አ/ማህበር

 1. ያገለገሉ የሲኖ ትራከር እና የትራከር መለዋወጫዎች፣ አዲስ የ330-30 ሞዴል የቱርቦ መለዋወጫዎችን፣ ያገለገሉ የመስሪያ መሳሪያዎች (መፍቻዎችን)
 2. ያገለገሉ የሲኖ ትራከር እና የመስፍን ተሳቢዎች እንዲሁም ቱርቦ ፓወር ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡-

 1. ለጨረታ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎች እና መለዋወጫዎች ለመግዛት የሚፈልግ ተጫራች ማስታወቂያው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ከጥር 17 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 11፡15 ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡30 ሰዓት አዲስ አበባ ካዲስኮ ሕንጻ ፊት ለፊት በሚገኘው ማስተባበሪያ /ጽ/ቤት ወይም ናዝሬት ሶደሬ መንገድ በሚገኘው ዋና መ/ቤት በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 00 /አንድ መቶ ብር/ ከፍሎ በመግዛት ለጨረታ የቀረቡትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና መለዋወጫዎች ናዝሬት ሶደሬ መንገድ በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን በግንባር ቀርበው መመልከት ይችላሉ፡፡
 2. የመለዋወጫ ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፣
 3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድቦንድ) ለመለዋወጫ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)፣ ለተሽከርካሪዎች የጨረታ መነሻ ዋጋውን 20% በባንክ በተመሰከረለት ቼክ ወይም CPO ጨረታው በሚከፈትበት ዕለት ከጨረታ መክፈቻ በፊት ማስያዝ የሚኖርባችሁ ሲሆን፣ የጨረታ ማስከበሪያው ለተሸናፊው የጨረታ ውጤት እንደታወቀ ተመላሽ የሚደረግ ሲሆን ለአሸናፊዎች ግን ያሸነፈባቸውን እቃዎች አንስተው እንደጨረሱ የሚመለስ ነው፡፡
 4. ጨረታው የሚከፈትበትን ቀን ቦታ እና ሰዓት ከጨረታ ሰነዱ ላይ መመልከት ይቻላል፡፡
 5. የመለዋወጫ አሸናፊው ተጫራች (15%)ቫትን የመክፈል ግዴታ አለበት፣
 6. አ/ማህበሩ የተሻለ አማራጮችን ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣

አ/ማህበሩ

ለበለጠ መረጃ ፡- በስልክ ቁጥር 0221-11 17 91 ናዝሬት/ 0114- 42 27 11 ወይም 0114-43 13 48 አዲስ አበባ ይደውሉ፡፡