ቡና ባንክ አ.ማ የ30 ቀን ማስጠንቀቂያ

Announcement
Bunna-International-Bank-Logo-reportertenders-2

Overview

  • Category : Announcement
  • Posted Date : 07/27/2022
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/27/2022

Description

ቡና ባንክ አ.ማ

የ30 ቀን ማስጠንቀቂያ

ስማችሁ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተመለከተው የቡና ባንክ አ.ማ ደንበኞች የነበራችሁ እና ከባንኩ የተለያዩ ቅርንጫፎች የተበደራችሁትን ገንዘብ በብድርና በመያዣ ውል ላይ በገባችሁት ግዴታ መሰረት ባለመክፈላችሁ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 [እና በማሻሻያው] እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 ዓ/ም መሰረት የ30 ቀናት ማስጠንቀቂያ ለመስጠት ለባንኩ ባስመዘገባችሁት አድራሻ ተፈልጋችሁ ልትገኙ ባለመቻላችሁ ማስጠንቀቂያውን ለመስጠት አልተቻለም፡፡

ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ30 ቀናት ውስጥ ያለባችሁን ቀሪ ዕዳ አጠናቃችሁ እንድትከፍሉ እየጠየቅን፤ በተሰጣችሁ ጊዜ መክፈል ካልቻላችሁ በፈቃዳችሁ የዋስትና ንብረቱን በአቅራቢያ ለሚገኘው የባንኩ ቅርንጫፍ እንድታስረክቡ እያሳሰብን፣ ካልከፈላችሁ ወይም ንብረቱን ማስረከብ ካልቻላችሁ ባንኩ ከላይ በተጠቀሱት አዋጆች በተሰጠው ስልጣን መሰረት እርምጃ የሚወስድ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ተ. ቁ የተበዳሪ ስም ዋስትና ሰጭ አበዳሪ ቅርንጫፍ
1. አቶ ብርሀኑ ወርቁ ከሚሴ ተበዳሪ ቦሌ 18
2. አቶ ታሪኩ በዛብህ ቢተውልኝ የአቶ ብርሀኑ ወርቁ ከሚሴ የአንድነት እና ነጠላ ዋስ ቦሌ 18
3. እና ወ/ሮ ቀለሟ ፍሰሀ ገብረሂወት የአቶ ብርሀኑ ወርቁ ከሚሴ የአንድነት እና ነጠላ ዋስ ቦሌ 18
4. አቶ መስፍን ተፈራ አበበ ተበዳሪ ቦሌ 18
5. ወ/ሮ ፋናዬ ትዕዛዙ አቆንዳ ተበዳሪ እና የአቶ መስፍን ተፈራ አበበ የአንድነት እና ነጠላ ዋስ ቦሌ 18
6. አቶ ይቻለዋል ሞገሴ ሀይሉ                ተበዳሪ         ቦሌ 18
7. አቶ ውበቱ ጌታሁን አካሉ የአቶ ይቻለዋል ሞገሴ ሀይሉ የአንድነት እና ነጠላ ዋስ ቦሌ 18
8. ወ/ሮ እማኝ በቀለ ሬሞንድ የወ/ሮ ፋናዬ ትዕዛዙ የአንድነት እና ነጠላ ዋስ ቦሌ 18
9. አቶ መሳይ ጥበቡ ግርማ ተበዳሪ ቦሌ 18
10. አቶ ጎይቶም ባህታ ክፍለ ሚካኤል የአቶ መሳይ ጥበቡ ግርማ የአንድነት እና ነጠላ ዋስ ቦሌ 18
11. አዳነ አስማረ አበራ (ቅሃ ኮንስትራክሽን)  አዳነ አስማረ አበራ ፒያሳ
12. ኢንተር አማን ኃ/የተ/የግ/ማኀበር ወ/ይ ዘኒት አማን ቦሌ መድሐኒአለም
13. አቶ ይርጋለም ገብረእግዚአብሔር ሀይሌ አቶ ሲሳይ ተጠምቀ ቦሌ መድሐኒአለም
14. አቶ መዝገበ ገ/ጊዬርጊስ ገ/መድህን ተበዳሪ ቦሌ 18
15. አቶ ቴዎድሮስ መስፍን ተ/ሀይማኖት ተበዳሪ ቦሌ 18
16. አቶ በረከት አለማየሁ ዋጋ ወ/ይ ጤናዬ ለገሰ ያውሬ እና አቶ ይሄይስ ታደለ ደስታ ኢምፔሪያል
17. አቶ አዲሱ ሃይሉ ወንድሙ ወ/ይ አስካለ አበበ ጎዴ አፍሪካ ጎዳና ቅርንጫፍ
18. አቶ ታከለ የሽዋስ አበበ አቶ ታከለ የሽዋስ አበበ በላይ ዘለቀ ቅርንጫፍ