ቡና ባንክ አ.ማ የ30 ቀን ማስጠንቀቂያ

Announcement
Bunna-International-Bank-Logo-reportertenders-4

Overview

  • Category : Announcement
  • Posted Date : 08/27/2022
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/27/2022

Description

ቡና ባንክ አ.ማ

የ30 ቀን ማስጠንቀቂያ

ስማችሁ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተመለከተው የቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ደንበኞች የነበራችሁ እና ከባንኩ የተለያዩ ቅርንጫፎች የተበደራችሁትን ገንዘብ በብድርና በመያዣ ውል ላይ በገባችሁት ግዴታ መሰረት ባለመክፈላችሁ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 [እና በማሻሻያው] እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 ዓ/ም መሰረት የ30 ቀናት ማስጠንቀቂያ ለመስጠት ለባንኩ ባስመዘገባችሁት አድራሻ ተፈልጋችሁ ልትገኙ ባለመቻላችሁ ማስጠንቀቂያውን ለመስጠት አልተቻለም፡፡

ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ30 ቀናት ውስጥ ያለባችሁን ቀሪ ዕዳ አጠናቃችሁ እንድትከፍሉ እየጠየቅን፤ በተሰጣችሁ ጊዜ መክፈል ካልቻላችሁ በፈቃዳችሁ የዋስትና ንብረቱን በአቅራቢያ ለሚገኘው የባንኩ ቅርንጫፍ እንድታስረክቡ እያሳሰብን፣ ካልከፈላችሁ ወይም ንብረቱን ማስረከብ ካልቻላችሁ ባንኩ ከላይ በተጠቀሱት አዋጆች በተሰጠው ስልጣን መሰረት እርምጃ የሚወስድ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ተ. ቁ የተበዳሪ ስም ዋስትና ሰጭ አበዳሪ ቅርንጫፍ
1  

ራሄብ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማኀበር

ወ/ሮ አለምነሽ ደስታ  

ከበደ ሚካኤል ቅርንጫፍ

ወ/ሮ ፀሐይነሽ አንዳርጌ
ዘመራ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማኀበር
3 ሌፌዲ ጠቅላላ ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተ/የግ/ማህበር አቶ ግርማ አበበ ወልደማርያም  

መስቀል አደባባይ

4  

አሸናፊና ፈንታሁን ጓደኞቹ የሽርክና ማህበር

አቶ ፋንታሁን ቢምረው  

በላይ ዘለቀ

5  

ለአቶ አብዮት አምዴ ገ/መስቀል (አብይት አምዴ ህንጻ ተቋራጭ)

በአቶ አመዴ ላጲሶ  

ልደታ

6  

አቶ ጌታሁን ዲታሞ መሀመድ

ተበዳሪ  

ከበደ ሚካኤል

7  

ሜንቶር የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ኪራይ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

አቶ ጌታቸው አያነው ሄርጶ  

ቦሌ 18

አቶ ግዛቸው ተረፈ ወ/ጊዮርጊስ