ቡና ኢንሹራንስ ኩባንያ ለሠራተኞች የካፍቴሪያ አገልግሎት ለመስጠት አገልግሎቱን የሚሰጡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል በመፈፀም ማሠራት ይፈልጋል፡፡

Bunna-Insurance-S.C-logo-3

Overview

 • Category : Catering Service
 • Posted Date : 04/20/2021
 • Phone Number : 0114705908
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 05/04/2021

Description

የክበብ አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ

ቡና ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ሳር ቤት አካባቢ ከአፍሪካ ሕብረት ጀርባ ከከርቸሌ ሚካኤል ከፍ ብሎ በሚገኘው በራሱ ሕንፃ ለሠራተኞች የካፍቴሪያ አገልግሎት ለመስጠት አገልግሎቱን የሚሰጡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል በመፈፀም ማሠራት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት ፡-

 1. ተጫራቾች በመስኩ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣የዘመኑን ግብር የከፈሉ አና የተ.እሴ.ታ ወይም ተ.ኦ.ታክስ (Tot) የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
 2. ተጫራቾች ብር 2,000.00 (ሁለት ሺ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (CPO) ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ በሚል ስም አሰርተው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዝርዝር መረጃ የያዘውን ሰነድ የማይመለስ ብር 50 (አምሳ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት በኩባንያው ዋና/መ/ቤት  ሳር ቤት ከአፍሪካ ህብረት ጀርባ ከርቸሌ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ቡና ኢንሹራንስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ፋይናንስ ቢሮ እየከፈሉ ሰነዱን ከፋሲሊቲና ግዥ ክፍል መውሰድ ይችላሉ ፡፡
 4. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የምግብ፣ለሰላሳና የታሸገ ውኃ እንዲሁም የትኩስ መጠጦች ዓይነትና የሚወዳደሩበትን ዋጋ እና ሰነድ በታዥገ ኤንቬሎኘ እሰከ ሚያዝያ 26 ቀን 2013 ዓ.ም  እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 5. ጨረታው ሚያዝያ 29 ቀን 2013 ዓ.ም ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
 6. ተጫራቾች ተጨማሪያ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር +251 11-4-70 59 08 ወይም 251 11-1-26 31 03 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
 7. ኩባንያው ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፡- ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ ዋና መ/ቤት (ሳር ቤት)

ፋሲሊቲና ግዥ ዋና ክፍል (ቤዝመንት)

የስልክ ቁጥር 011-1-26 31 03

             011-4-70 59 08