ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Bunna-International-Bank-Logo-reportertenders-3

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 06/08/2021
 • Phone Number : 0116631289
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 07/19/2021

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር፤ ቡኢባ/ሕአዳ/ሐራጅ/014/2013

ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

ተ. ቁ.

 

የተበዳሪ ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

 

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

                        ጨረታው የሚከናወንበት

 

ጨረታው የወጣው

 

ለጨረታ የቀረበው ንብረት

ከተማ//ከተማ/ ቀበሌ ወረዳ/ የቤት ቁጥር

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

 

ቀን

              ሰዓት

 

 

1

ሀኑራ ኢትዮ ቴሌኮም ምርቶች አከፋፋይ

አቶ ሀያት ኡርጌሳ

ሐዋሳ

መኖሪያ ቤት

 

ደቡብ ክልል፤ ሐላባ ከተማ፤ ዘላፍሬ ክ/ከተማ፤ ቀበሌ ዳ/ፋማ

ሀ/ል/1148/2009

400 ካ.ሜ

805,638.07

ሐምሌ 05 ቀን 2013 ዓ/ም

ከጠዋቱ 4፡00-5፡00

ለሁለተኛ  ጊዜ

 

 

 

2

 

አቶ በላይ ዴቢሶ

 

ወ/ሮ ፀሀይ ወ/ኢየሱስ

 

ይርጋለም

የንግድ ቤት

 

                             በቀድሞ ሲዳማ ዞን (በአሁኑ ሲዳማ ክልል)፣ ይርጋለም ከተማ፤ፍልውሃክ/ከተማ፤ቀበሌ03

27/0310/13

1307 ካ.ሜ

3,014,850.29

ሐምሌ 06 ቀን 2013 ዓ/ም

ጠዋት 4፡00-5፡00

ለመጀመሪያጊዜ

 

 

 

 

 

 

 

3

አቶ በቀለ ክንባቶ በንባሳ

አቶ በቀለ ክንባቶ በንባሳ

ይርጋለም

የንግድ አገልግሎት

                           በቀድሞ ሲዳማ ዞን (በአሁኑ ሲዳማ ክልል)፣ ሀንጠጤ ከተማ የሚገኝለንግድ አገልግሎት የሚውል ይዞታ

ሐ/መ/ማ/605/09

600 ካሜ

520,190.57

ሐምሌ 06 ቀን 2013 ዓ/ም

ከጠዋቱ 5፡00-6፡00

ለመጀመሪያጊዜ

 

በሲዳማ ዞን (በአሁኑ ሲዳማ ክልል)፣ ሀንጠጤ ከተማ የሚገኝለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውል ይዞታ

ሐ/መ/ማ/867/03

255.50 ካሜ

325,807.31

ሐምሌ 06 ቀን 2013 ዓ/ም

ከሰዓት 8፡00-9፡00

ለመጀመሪያጊዜ

 

 

4

                        አቶ ወልደስላሴ ታደሰ

ደንቦባ

አቶ ወልደስላሴ ታደሰ

ደንቦባ

ይርጋለም

መኖሪያ ቤት

                            በቀድሞ ሲዳማ ዞን (በአሁኑ ሲዳማ ክልል)፣ ይርጋለም ከተማ፤ አራዳ ክ/ከተማ፤ ውሃ ልማት ቀበሌ

R-WT-05

500 ካ.ሜ

1,358,108.80

 

ሐምሌ 06 ቀን 2013

 

ከሰዓት 9፡00-10፡00

ለመጀመሪያጊዜ

 

 

 

                    አቶ ወልደስላሴ ታደሰ

ደንቦባ

ይርጋለም

የንግድ ቤት

                               በቀድሞ ሲዳማ ዞን (በአሁኑ ሲዳማ ክልል) ፣ ይርጋለም ከተማ፤ ፍ/ውሃ ክ/ከተማ፤ ቀበሌ 04

116217728/04020

 

102.46 ካ.ሜ

132,652.62

 

ሐምሌ 07 ቀን 2013

 

ከጠዋቱ 4፡00-5፡00

ለመጀመሪያጊዜ

 

 

 

                    አቶ ወልደስላሴ ታደሰ

ደንቦባ

ይርጋለም

የንግድ ቤት

                   በቀድሞ ሲዳማ ዞን (በአሁኑ ሲዳማ ክልል)፣ ይርጋለም ከተማ፤ አራዳ ክ/ከተማ፤ ቀበሌ 04

ይ/ዓ/ከ/መ/284/04/ወ13

97.85 ካ.ሜ

177,098.97

 

ሐምሌ 07 ቀን 2013

 

ከጠዋት

5፡00-6፡00

ለመጀመሪያጊዜ

 

 

 

5

አቶ ባምላኩ ዳምጤ አያሌው

አቶ ባምላኩ ዳምጤ አያሌው

ዓብይ

      መኖሪያ ቤት

(ገላን ኮንዶምኒየም)

                                   አዲስ አበባ ከተማ፤ አቃ/ቃ/ክ/ከተማ፤ቀበሌ 07/08/09 የቤት ቁጥርGA-B-138/13

 (ገላን ኮንዶሚኒየም)

አቃ/ኮ/07/08/09/941/01

72.07 ካ.ሜ

601,678.05

ሐምሌ 01 ቀን 2013

              ከጠዋቱ 4፡00-5፡00

ለመጀመሪያጊዜ

 

 

 

6

አቶ አንተነህ ካሳ ገ/ወልድ

አቶ አንተነህ ካሳ ገ/ወልድ

ልደታ

                መኖሪያ ቤት

G+2

(ግንባታው ያላለቀ)

አ.አ ከተማ፤ ን/ላፍቶ ክ/ከተማ፤ ወረዳ 01

(ቫርኔሮ ሪል እስቴት ጀርባ)

01/71/65427/66947/01 

72 ካ.ሜ

2,549,058.99

ሐምሌ 02 ቀን 2013

ከጠዋቱ 5፡00-6፡00

ለመጀመሪያጊዜ

 

 

 

7

አቶ ካሳሁን ጓዴ አበጀ

ወ/ይ ታምር ጓዴአበጀ

 

ካሳንቺስ

መኖሪያቤት

                          አማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን አማኑኤል ከተማ ቀበሌ 01 (አማኑኤል ፋይናንስ ቢሮ አካባቢ)

8271/347/07

250 ካ.ሜ

479,278.14

ሐምሌ 02 ቀን 2013

ከጠዋቱ 4፡30-5፡30

ለመጀመሪያጊዜ

 

 

 

8

                      አቶ ሙሉጌታ መንግስቱ ዘውዴ

                    አቶ መሰረት ገረመው

ባህርዳር

መኖሪያ ቤት

                    አማራ ክልል፤ ባህርዳር ከተማ፤ ወረዳ 02፤ ቀበሌ 14

10.684/94

250 ካ.ሜ

813,964.36

ሐምሌ 05 ቀን 2013

ከጠዋቱ 4፡30-5፡30

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

 

9

                        ኦአሲስ ፉድ ኮምፕሌክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

                           ወ/ይ ራምላ ሙዘሚል

               ካሳንቺስ

     መኖሪያ ቤት

                 ኦሮሚያ ክልል  ቡራዩ ከተማ ሳንሱሲ አካባቢ

  Bur/Q/du/662/92

                 170 ካ.ሜ

 2,080,675.34

                 ሐምሌ 02 ቀን 2013 ዓ.ም

 ከጠዋቱ4፡00-5፡00

 

ለሁለተኛ ጊዜ

 

 

 

10

         ትራንስናሽናል ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

                 ወ/ሮ ሂሩት መስፍን ስለሺ

                ዓብይ

 መኖሪያ ቤት

                           አዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 13 የቤት ቁጥር 211

                የካርታ ቁጥር 42187

               2227 ካ.ሜ

  25,079,655.91

                 ሐምሌ 02 ቀን 2013 ዓ.ም

     ከሰዓት 8፡00- 9፡00

 

ለሁለተኛ ጊዜ

 

 

 

11

                   አፍዴራ ጨው ኢንዱስትሪያል ውጤቶች ንግድ ስራ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር

ወ/ሮ ሐናን መሐመድ

ቦሌ 18

ለንግድ አገልግሎት የሚውል ይዞታ/ህንጻ

ኦሮሚያ ክልል፣ ምስራቅ ሸዋ ዞን፣ ሞጆ ከተማ፣ ቀበሌ 02

                        3542/2010

4,000   ካ. ሜ

11,629,776.38

ሐምሌ 07 ቀን 2013

ከጠዋቱ 4፡30-5፡30

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

       12

አቶ ኤፍሬም ንጋቱ ገ/ሥላሴ

አቶ ኤፍሬም ንጋቱ ገ/ሥላሴ

              አትላስ

    መኖሪያ ቤት

                          አዲስ አበባ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 02፣

                ካርታ ቁጥር

02/102/20806/58163/01

               94 ካ.ሜ

    5,595,724.41

                       ሐምሌ 05 ቀን 2013 ዓ.ም

 ከጠዋቱ 4፡00-5፡00

                ለመጀመሪያ ጊዜ

 

የሐራጅ ደንቦች

 1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.)ብቻ በቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስምበማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
 2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በአሥራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መክፈል አለበት፡፡ ካልተከፈለየተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ፡፡ ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል፡፡
 3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮቻቸው ብቻ ናቸው፡፡ ተበዳሪእና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
 4. በተራ ቁጥር 1 የሚገኘውን ንብረት ጨረታው የሚከናወነው ሐላባ ቅርንጫፍ፤ ተራ ቁጥር 2፤ 3 እና 4 ላይ የተመለከቱት ንብረቶች ጨረታ በባንኩ ይርጋለም ቅርንጫፍ፤ ተራ ቁጥር 7 ላይ የተመለከተው በባንኩ አማኑኤል ቅርንጫፍ፤ ተራ ቁጥር 9 ላይ የተመለከተው ንብረት በባንኩ አስኮ ቅርንጫፍ፤ ተራ ቁጥር 8 እና 11 ላይ የተመለከቱት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ፤ እንዲሁም ተራ ቁጥር 5፤ 6፤ 10 እና 12 ላይ የተመለከቱት ደግሞ በባንኩ ዋና መ/ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ ከወሎሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሻ ውስጥ ነው፡፡
 5. የተጫራቾች ምዝገባ ከአያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡
 6. የሐራጁ አሸናፊ/ገዢ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ከስም ማዛወሪያ ክፍያና ጋር የተገናኙ ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮች ገዥው/አሸናፊው ይከፍላል፡፡
 7. የንግድ ድርጅቶች የሆኑትን ንብረቶች እንዲሁም ግንባታው ያልተጠናቀቀ ተብሎ የተገለፀውን ንብረት በተመለከተ ከገዥ15%(አስራ አምስት በመቶ) ተጨማሪ እሴት ታክስ መክፈል የሚጠበቅ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
 8. ንብረቶቹን አበዳሪ ቅርንጫች ጋር በመነጋገር በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ በቦታው በመገኘት መጎብኘት ይቻላል፡፡
 9. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰው ነው፡፡
 10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 11-663-12-89 (ቦሌ 18 ቅርንጫፍ)፣ 011-158-08-24 (ዓብይ ቅርንጫፍ)፣ 046-225-12-95 (ይርጋለም ቅርንጫፍ)፣ 046-220-55-85 (ሐዋሳ ቅርንጫፍ)፣ 011-557-13-54 (ካዛንቺስ ቅርንጫፍ)፤ 011-557-62-60 (ልደታ ቅርንጫፍ)፤ 058-222-22-00 (ባህርዳር ቅርንጫፍ)፣ 011-6-67-22-94 (አትላስ ቅርንጫፍ)፣ 011-663-12-89 (ቦሌ 18 ቅርንጫፍ) ወይንም በስልክ ቁጥር 011-1-58-08-63/0111-26-36-09 (ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት) ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ

የባለራዕዮች ባንክ!

 

Send me an email when this category has been updated