ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አማ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

BUNNA-INTERNATIONAL-BANK-S

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 03/28/2021
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 04/12/2021

Description

ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አ.

የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር፤ ቡኢባ/ሕአዳ/ሐራጅ/011/2013

ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

 

ተ. ቁ.

 

የተበዳሪ ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

 

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት

 

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

 

ጨረታው የሚከናወንበት

 

ጨረታው የወጣው

 

 

ለጨረታ የቀረበው ንብረት

 

ከተማ//ከተማ/ ቀበሌ ወረዳ/ የቤት ቁጥር

 

የካርታ ቁጥር

 

የቦታ ስፋት

 

 

ቀን

 

ሠዓት

 

 

1

አቶ አንዳርጌ አያሌው ኃይሉ

አቶ አንዳርጌ አያሌው ኃይሉ

 

ቦሌ 18

               መኖሪያ ቤት

 

 

ድሬዳዋ ከተማ ቀበሌ 02፤ ኢትዮ ጣሊያን የሙያ ት/ቤት አካባቢ

                         05724

 

                    184 ካ.ሜ

 

2,600,508.77

 

ሚያዝያ 19 ቀን 2013

 

ከጠዋቱ 4፡30 -5፡30

 

ለመጀመሪያጊዜ

 

 

2

ካድ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ አከራይ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

አቶ መዝገቡ ሽፈራው ገ/ጻዲቅ

 

ኢምፔሪያል

 

መኖሪያ ቤት

                   ኦሮሚያ ብ/ክ/መ፤ ቢሾፍቱ ከተማ

 

4/11

                   800 ካ.ሜ

 2,006,209.56

 

ሚያዝያ 20 ቀን 2013

 

ከጠዋቱ 4፡00-5፡00

 

ለመጀመሪያጊዜ

 

 

3

አቶ ዳግም በፍቃዱ ይገዙ

አቶ ዳግም በፍቃዱ ይገዙ

                    ጋምቤላ

               መኖሪያ ቤት

                   ጋምቤላ ከተማ፤ ቀበሌ 03፤ ተርኪዲ ት/ቤት አካባቢ  

               31663/08

                  503 ካ.ሜ

              788,231.27

 

ሚያዝያ 20 ቀን 2013

 

ከጠዋቱ 4፡00-5፡00

    ለመጀመሪያጊዜ

 

 

4

አቶ አወቀ ደሴ አየነው

ወ/ይ ቃልኪዳን መሀመድ ያሲን

                 ቦሌ መድኃኒአለም

              መኖሪያ ቤት

                       አዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 12 የቡና ባንክ ቦሌ ቡልቡላ ቅርንጫፍ አከባቢ

    ቦሌ12/25/1/5/20454/28636/36270/01

                162.5 ካ.ሜ

         4,732,481.27

 

ሚያዝያ 20 ቀን 2013

 

ከሰዓት በኋላ 8፡00-9፡00

   ለመጀመሪያጊዜ

 

የሐራጅደንቦች

 1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአሥራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መክፈል አለበት፡፡ ካልከፈሉ ያስያዙት ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ፡፡ ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል፡፡
 2. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው:
 3. በተራ ቁጥር 1፣ 2፣ እና 3 ላይ የሚገኙት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ/አቅራቢያ ባለው የቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ቅርንጫፍ ቢሮ ሲሆን በተራ ቁጥር 4 ላይ የሚገኘው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በባንኩ ዋና መ/ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው ሕንፃ 5ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሻ ውስጥ ነው፡፡
 4. የተጫራቾች ምዝገባ ከአያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡
 5. ገዢ የስም ማዛወሪያ ክፍያ፤ ቀሪ የሊዝ ክፍያና እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮች ገዥው/አሸናፊው ይከፍላል፡፡
 6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 7. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት አበዳሪ ቅርንጫፍ በመቅረብ ለመጎብኘት ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-663-12-89 (ቦሌ 18 ቅርንጫፍ)፣ 047-551-00-79 (ጋምቤላ)፤011-662-24-74 (ቦሌ መድኃኒዓለም)፣ 0116673761 (ኢምፔሪያል) ወይም በስልክ ቁጥር 011-1-58-08-63/0111-26-36-09 (ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት) ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

                                                                         ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አ.

Send me an email when this category has been updated

Features:

 • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-663-12-89 (ቦሌ 18 ቅርንጫፍ)
 • 047-551-00-79 (ጋምቤላ)
 • 011-662-24-74 (ቦሌ መድኃኒዓለም)
 • 0116673761 (ኢምፔሪያል)
 • 011-1-58-08-63/0111-26-36-09 (ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት)