ቢ ዲ አር ኤም ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር (UNHCR) በመወከል ባለቤትነታቸው የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነርና የዓለም የምግብ ፕሮግራም (WFP) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ለመሸጥ ቅዳሜ የካቲት 18 ቀን 2015 ዓ/ም 5:00 ላይ ግልፅ ጨረታ ያካይዳል።

Overview

  • Category : Vehicle Sale
  • Phone Number : 0945555550
  • Source : Reporter
  • Posted Date : 02/15/2023
  • Closing Date : 02/25/2023

Description

UNHCR (የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር) ያገለገሉ ተሸርካሪዎችና

እቃዎች ግልፅ ጨረታ

ቢ ዲ አር ኤም ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር በአዲስ አበባ፡ ኢትዮጵያ የሚገኘውን የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች  ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር  (UNHCR)  በመወከል  ባለቤትነታቸው የተባበሩት  መንግስታት የስደተኞች  ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነርና የዓለም የምግብ  ፕሮግራም (WFP)  ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ለመሸጥ ቅዳሜ የካቲት 18 ቀን 2015 ዓ/ም 5:00 ላይ ግልፅ ጨረታ ያካይዳል።

የተሳታፊዎች ምዝገባ፣ የተሽከርካሪዎቹ ማየትና የሲፒኦ ማስያዝና ከሰኞ የካቲት 6 ቀን 2015 እስከ አርብ የካቲት 17 ቀን 2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:00 እስከ 10:00 ኮተቤ 02 ቀበሌ ጎል ኢትዮጵያ አጠገብ በሚገኘው መጋዘን ይከናወናል። በጨረታው ቀን መመዝገብ ይሁን ሲፒኦ ማስያዝ አይቻልም።

ለመጫረት  ፍላጎት  ያለው  ማንኛውም  ግለሰብ  ይሁን ድርጅት ብር  500  በመክፈል  መመዝገብና

ለሚጫረትባቸው ለእያንዳንዱ መኪና የጨረታ መደብ ብር 400,000 (አራት መቶ ሺ ብር) ለእቃ 100000 (መቶ ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲ ፒ ኦ በቢ ዲ አር ኤም ኃላ/የተ/የግል/ማህበር (BDRM TRADING PLC) ስም እስከ አርብ የካቲት 17 ቀን 2015 ዓ/ም ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

አሸናፊዎች ለአሸነፉት ተሽከርካሪ ይሁን ሌሎች የጨረታ መደብ ሙሉውን ክፍያ ጨረታው ከተካሄደበት ቀን አንስቶ ባሉ ቀጣይ አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ማለት እስከ አርብ የካቲት 24 ቀን 2015 ዓ/ም 11፡00 ሰአት ሙሉን ክፊያውን በቢ ዲ አር  ኤም ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር  በዳሽን ባንክ አውሮፓ ህብረት ቅርንጫፍ በሚገኘው ሂሳብ ቁጥር 5254001764064  ቀሪውን ገንዘብ  መክፈል ይኖርባቸዋል። ከፊል ክፍያዎች ተቀባይነት የላቸውም። በተቀመጠው ጊዜ ገደብ መክፈል ያልቻሉ ተጫራቶች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ ያጣሉ። ድርጅቱ ሌሎች አማራጮችን የመውሰድ መብቱ የተጠበቅ ነው።

በዚህ ጨረታ ላይ ለሽያጭ የቀረቡ ሁሉም ተሽከርካሪዎች ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ ቀረጥ ያልተከፈለባቸውና “ባሉቡት ሁኔታ እና ቦታ”   ለሽያጭ ቀርበዋል። ስለሆነም የተሽከርካሪዎች  አጠቃላይ ሁኔታ አቋም እና የመስራት ያለመስራታቸው ሁኔታ አውቆ መጫረት ሙሉ ኃላፊነትና ዋስትና በገዥው  ውሳኔ ይሆናል። ሻጭ ስለ መኪኖቹ አቋምና ሁኔታ ምንም ኃላፊነት ይሁን ዋስትና አይሰጥም።

ገዢዎች ለገዙዋቸው መኪኖችን አስፈላጊ ሰነዶችን ከተረከቡ ብኃላ በ15 ቀናት ውስጥ አስፈላጊው የግብር

የታክስ የቀረጥ ግዴታዎች እና ተያያዥ ወጪዎች ከፍለው በስማቸው አዘዋውሮ መውሰድ ይኖርባቸዋል። አሸናፊዎች የገዙት ተሽከርካሪ መረከብ የሚችሉ በኢትዮጵያ መንግስት ህግና ደንብ መሠረት ለመንግስት መከፈል ያለባቸው የግብር የታክስ የቀረጥ  ግዴታዎችና ተያያዥ የስም ማዘዋወሪያ  ወጪዎች  እና በኢትዮጵያ መንግስት የሚፈለገውን አስፈላጊ ሰነዶችን እና የወረቀት ስራዎችን  ካጠናቀቁ በኋላ ብቻ ነው።

አሸናፊዎች  የገዙዋቸው  ተሽከርካሪዎች በተቀመጠው ጊዜ ገደብ ማንሳት ይኖርባቸዋል።  በወቅቱ የማያነሱ አሸናፊዎች የማቆያ ክራይና ጥበቃ በቀን 500 ብር ይከፍላሉ።

  • ተጫራቾች የገዙዋቸው ተሽከርካሪዎች ሲወስዱ የግል መጓጓዣ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • በኢትዮጵያ መንግስት የሚከፈልን ማንኛውም ግብር ቀርጥ የሽያጭ ወይም የስም ዝውውር ክፍያ እና ሌሎች ክፍያዎች የገዢው ኃላፊነት ነው። እነዚህ ወጪዎች ከሽያጭ ዋጋ የማይቀነሱ ይሆናል።
  • ሁሉም ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ እንዲሁም በማይመለስ መልኩ ይሸጣሉ።
  • ድርጅቱ ከላይ የተቀመጡት መስፈርቶች ሳያሟሉ ወይም ለቀረበው የጨረታ መደብ ተመጣጣኝ ዋጋ አልተሰጠም ብሎ ካመነ ከተጫራቶች የተሰጠው ዋጋ ውድቅ የማድረግ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ 0945555550 ወይም 0907767777 ይደውሉ