ቢ.ጂ.አይ ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ፣ ኮምቦልቻ ፣ ሀዋሳ ፣ ጉብሬ/ወልቂጤ ፣ ሰበታ ና በዝዋይ ከተሞች ለሚገኙ የፋብሪካ ሠራተኞቹ የዩኒፎርም እጥበት አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

BGI-Ethiopia-logo-1

Overview

 • Category : Textile & Leather Products Sell & buy
 • Posted Date : 08/31/2022
 • Phone Number : 0115180711
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 09/10/2022

Description

 የጨረታ ማስታወቂያ

ቢ.ጂ.አይ ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ፣ ኮምቦልቻ ፣ ሀዋሳ ፣ ጉብሬ/ወልቂጤ ፣ ሰበታ ና  በዝዋይ ከተሞች ለሚገኙ የፋብሪካ ሠራተኞቹ የዩኒፎርም  እጥበት አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት ተጫራቾች፡

 1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
 2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸዉና ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
 3. ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ማግስት ጀምሮ ለተከታታይ አስር (10) የስራ ቀናት ዉስጥ የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ በብር 200.00 በመግዛት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡
 4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በመክተት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጳጉሜ 3 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ 9፡00 ድረስ በዋና መ/ቤት በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 5. ተጫራቾች ያቀረቡትን የመወዳደሪያ ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሰ.ፒ.ኦ. በማዘጋጀት ከዋጋ ማቅረቢያው ኤንቨሎፕ ውስጥ በመክተት ማቅረብ ይኖርቸዋል፡፡
 6. ተጫራቾች በጨረታዉ ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታዉ ሰነዳቸዉ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ
 7. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
 8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የሚያስገቡት አዲስ አበባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ተግባረ ዕድ ትምህርት ቤት አጠገብ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ፋብሪካ  ግቢ ዉስጥ በሚገኘዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ይሆናል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡  (+251) 11 5180711,  (+251) 11 5181477.

በኢሜል፡ senait.gebrerwahed@castel- afrique.com, ይጠይቁ፡፡