ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃላ.የተ.የግል ማህበር በቦታው ላይ በመገኘት አስፈላጊውን ግብአት አቅርቦ ሙሉ የጽዳት ሥራውን የሚያከናውን የጽዳት አገልግሎት ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

beaeka-general-business-logo

Overview

  • Category : Cleaning & Janitorial Service
  • Posted Date : 09/17/2022
  • Phone Number : 0930481594
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 09/26/2022

Description

የጽዳት አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃላ.የተ.የግል ማህበር በጎደሬ ወረዳ የሆቴልና የንግድ ማእከል ግንባታ በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል፡፡

ይህ ፕሮጀክት በመጠናቀቅ ላይ ስለሆነ ድርጅታችን በቦታው ላይ በመገኘት አስፈላጊውን ግብአት አቅርቦ ሙሉ የጽዳት ሥራውን የሚያከናውን የጽዳት አገልግሎት ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የፕሮጀክቱ አጠቃላይ መረጃ

  • የፕሮጀክቱ ይዘት፡- 786 ካ.ሜ ላይ ያረፈ ባለሦስት ፎቅ/G+3/ ሆቴልና 888 ካ.ሜ ላይ ያረፈ ባለ አንድ ፎቅ G+1 ለባንክና ለሱቅ አገልግሎት የሚውል ህንጻ፡፡ ህንጻዎቹ ጎን ለጎን ያሉ ናቸው፡፡
  • የፕሮጀክቱ መገኛ፡- ጋምቤላ ክልል፣ ሜጢ ከተማ፣ ጎደሬ ወረዳ፣ ማጃንግ ዞን፣ ቀበሌ 01
  • የጽዳት አገልግሎቱ የሚከናውንበት ቀን፡- ከመስከረም 22-25/2015 ዓ.ም

በመሆኑም ህጋዊ ፈቃድ ያላችሁ የጽዳት አገልግሎት ድርጅቶች እስከ መስከረም 16 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 6፡30 ድረስ በድርጅታችን በአካል በመገኘት የድርጅታችሁን የሥራ ፈቃድ፣ ቲን፣ ቫት፣ ተመሳሳይ የሥራ ልምድ እንዲሁም ሥራውን በቦታው በመገኘት የምትሰሩበትን ጥቅል ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከታች በተገለጸው አድርሻ ገቢ እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡

ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃላ.የተ.የግል ማህበር

አድራሻ፡- ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ከሰሜን ማዘጋጃ ከፍ ብሎ

ቤአኤካ ሕንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 410

ስልክ፡ 0930-48-15-94/0905-05-26-22