ብራይት ድንበር ለሚያስተዳደራቸው የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች የጭነት ማጓጓዝ ሕጋዊ ሃላፊነት መድን (Carriers Liability Insurance) ለመግባት ስለሚፈልግ አገልግሎቱን የሚሰጥ አካል ለመምረጥ ያስችለው ዘንድ ብቃት ያላቸው የኢንሹራንስ ድርጅቶች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

Bright-cross-Border-level-1-A-Frelght-transport-owners-Association-logo

Overview

  • Category : Insurance Services
  • Posted Date : 08/18/2021
  • Phone Number : 0929907021
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/25/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ማህበራችን ብራይት ድንበር ተሻጋሪ ደረጃ 1-ሀ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶች ማህበር ለሚያስተዳደራቸው የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች የጭነት ማጓጓዝ ሕጋዊ ሃላፊነት መድን (Carriers Liability Insurance) ለመግባት ስለሚፈልግ አገልግሎቱን የሚሰጥ አካል ለመምረጥ ያስችለው ዘንድ ብቃት ያላቸው የኢንሹራንስ ድርጅቶች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

በመሆኑም በሙያው የታደሰ ሕጋዊ ፈቃድ አና የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች በዋና መ/ቤታችን የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ገዝታችሁ በመሙላትና በፖስታ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7 (ሰባት) የሥራ ቀናት እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከታች በተገለፀው አድራሻ መሠረት ለማህበራችን ጽ/ቤት ማስገባት የምትችሉ  መሆኑን አሳውቃለሁ፡፡

አድራሻ

  • አዲስ አበባ ከተማ
  • ክ/ከተማ፡- ንፋስ ስልክ ላፍቶ ወረዳ 01
  • ለቡ ቫርኔሮ ከዘመን ማደያ ጎን ካሌብ ህንፃ 3ኛ ፎቅ

ስልክ  0929- 907021/0912- 697475

ብራይት ድንበር ተሻጋሪ ደረጃ 1-ሀ የደ/ጭ/ማመ/ባለ/ማህበር

Send me an email when this category has been updated