ብራይት ድንበር ተሻጋሪ ደረጃ 1-ሀ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶች የማህበር አበላት በሙሉ ማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ

Announcement
Bright-cross-Border-level-1-A-Frelght-transport-owners-Association-logo

Overview

  • Category : Announcement
  • Posted Date : 08/17/2022
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/27/2022

Description

ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ

ብራይት ድንበር ተሻጋሪ

ደረጃ 1-ሀ የደ/ጭ/ማመ/ባለ/ማህበር

     ለብራይት ድንበር ተሻጋሪ ደረጃ 1-ሀ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶች የማህበር አበላት በሙሉ ማህበሩ  ጠቅላላ ጉባኤ  ነሐሴ 21 ቀን 2014 ዓ.ም በኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል የሚያደርግ ስለሆነ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ የማህበሩ አባላት የሆናችሁ በሙሉ በስብሰባው ላይ እንድትገኙ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡

የእለቱ አጀንዳዎች

  1. የ2014 ዓ.ም የማህበሩ አጠቃላይ የሥራ አፈፃፀም እና የሂሳብ ሪፖርት ላይ መወያየት
  2. በአዲሱ የመንገድ ትራንስፖርት አዋጅ 1274/2014 ዓ.ም ላይ ውይይት ማድረግ
  3. በአዲሱ አዋጅ መሠረት የአክሲዮን ማህበር ማቋቋም ላይ ውይይት ማድረግ እና የአክስዮን አደራጅ ኮሚቴ መምረጥ፡፡