ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ 1147/2011 እና 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 10/22/2022
- Phone Number : 0116631225
- Source : Reporter
- Closing Date : 11/09/2022
Description
ብርሃን ባንክ አ.ማ
የሐራጅ ማስታወቂያ
ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ 1147/2011 እና 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ(ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል፡፡
- የመኖሪያ ቤቶቹ ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል የተሽከርካሪው ጨረታ የሚከናወነው በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 በሚገኘው ወመሳኮ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 509 ይሆናል፡፡
- የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል፡፡
- በተ.ቁ 2,5,6,7 የተጠቀሰውን ተሸከርካሪ ለመጫረት ፤ተጫራቶች የቀረጥ ነጻ ፈቃድ /መብት/ ሊኖራቸው ይገባል፡፡
- መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ፡፡ ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
ተሽከርካሪዎች
ተ.ቁ |
የተበዳሪዉ ስም |
የመያዣ ሰጭዉ ስም |
የተሽከርካሪዉ ዓይነት እና የተመረተበት ዘመን |
የሰሌዳ ቁጥር |
የሻንሲ/ሴሪያል ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፤ |
1 |
ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ |
ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ
|
ድርብ ተግባር 2016 /ቀረጥ ከፍሏል/ |
አአ 03-A55893 |
MRODB8CDXH0171537 |
2GD-0333239 |
2,000,000.00 |
ጥቅምት 29 ቀ 2015ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 – 5፡30 |
2 | ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ | ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ | የመስክ ተሸከርካሪ 2017 /ቀረጥ አልከፈለም) | አአ-03-A63074 | JTFRV71J2J5001462 | IVD-0416983 | 1,600,000.00 | ጥቅምት 29 ቀን 2015ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 – 9፡30 |
3 | ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ | ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ | ድርብ ተግባር 2016 /ቀረጥ ከፍሏል) | አአ-03-A55892 | MRODB8CD1H0116779 | 2GD-4325075 | 2,000,000.00 | ጥቅምት 30 ቀን 2015ዓ.ም
ከጠዋቱ 4፡00 – 5፡30 |
4 | ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ | ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ
|
ዊል ሎደር 2008 |
ሥከ-LD-1648 |
L0810310/127090
|
69952830 |
1,200,000.00 |
ጥቅምት 30 ቀን 2015ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 – 9፡30 |
5 | ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ | ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ
|
ድርብ ተግባር 2017 (ቀረጥ አልከፈለም) |
ኢት- 03-A53927 |
MRODB8CD9H0116044 | 2GD-4283126 | 2,000,000.00 | ህዳር 1 ቀን 2015ዓ.ም
ከጠዋቱ 4፡00 – 5፡30 |
6 | ዛምራ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር | ዛምራ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር
|
ደረቅ ጭነት ገልባጭ 2018 (ቀረጥ አልከፈለም) |
ኢት-03-99410 |
LZZ5ELNBXHW320972 |
WD615.69171117011587 |
2,600,000.00 |
ህዳር 1 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 – 9፡30 |
7 | ዛምራ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር | ዛምራ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር
|
ደረቅ ጭነት ገልባጭ 2018 (ቀረጥ አልከፈለም)
|
ኢት-03-99426 |
LZZ5ELNB8HW320971 |
WD615.69*171117011607 |
2,600,000.00
|
ህዳር 2 ቀን 2015ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 – 5፡30 |
8 |
ሰጴራ ቡና መፈልፈያና ማጠቢያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ሀብታሙ በላይነህ |
ደረቅ ጭነት/አይሱዙ/ 2016 /ቀረጥ ከፍሏል/ |
አ.አ 03-A46316 |
JAAKP34H2G7P36758 |
4HG1-547076 |
1,650,000.00 |
ህዳር 2 ቀን 2015ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 – 9፡30 |
መኖሪያ ቤት
ተ.ቁ. | የተበዳሪዉ ስም | የመያዣ ሰጭዉ ስም | መኖሪያ/የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ | የቦታው ስፋት በካ.ሜ | የንብረቱ አገልግሎት | የባለቤትነት ማረጋግጫ ካርታ ቁጥር | የጨረታ መነሻ ዋጋ | ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፤ |
1 |
ኤን.ቲ.ኤን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | አለሚቱ አሰፋ | አ.አ ከተማ የካ ክ/ከተማ ቀበሌ 20/21 | 443 ካ.ሜ | መኖሪያ ቤት | የካ/164561/03 | 6,800,000.00 | ህዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 -5፡30 |
2 |
ተስፋዬ ቦልካ |
ተስፋዬ ቦልካ |
ሀዋሳ ከተማ ክ/ከተማ ቱላ ቀበሌ 01 |
200 ካ.ሜ |
መኖሪያ ቤት |
1995/222 |
1,500,000.00 |
ህዳር 21 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 -9፡30
|
3 | ጌታቸው ጥላሁን | ጌታቸው ጥላሁን | ዲላ ከተማ ሴሳ ክ/ከተማ | 778.775 ካ.ሜ | መኖሪያ ቤት | የምዝገባ ቁጥር 00540/2012
ፓርሲል ኮድ SN003010510161 |
4,800,000.00 | ህዳር 22 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 -9፡30
|
4 | ዮሀንስ መላኩ | ዮሀንስ መላኩ | አርባ ምንጭ ከተማ ሼቻ ክ/ከተማ ቀበሌ ጫሞ
|
4,000 ካ.ሜ | የንግድ ቤት (ሆቴል) | 1922 | 27,000,000.00 | ህዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 -9፡30
|
5 | ውብሸት ታደሰ | ደምሴ ጫሚሶ | አርሲ ነገሌ ከተማ ቀበሌ 02 | 250 ካ.ሜ
200ካ.ሜ |
መኖሪያ ቤት | AR/N4916/2000 | 1,500,000.00 | ህዳር 26 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 -5፡30
|
A/N2253/96 | 870,000.00 |
ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 0116631225 እና 0116185683 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡