ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡

Berhan-International-Bank-S.c-logo-2

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 08/15/2022
 • Phone Number : 0116631225
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 08/30/2022

Description

 ብርሃን ባንክ አ.ማ

 የሐራጅ ማስታወቂያ         

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡

 1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
 2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል፡፡
 3. የመኖሪያ ቤቶቹ  ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል፡፡
 4. የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል፡፡
 5. ከቀረጥ ያልተከፈለባቸው ተሸከርካሪዎችን በተመለከተ ፤ተጫራቶች የቀረጥ ነጻ ፈቃድ /መብት/ ሊኖራቸው ይገባል፡፡
 6. መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ፡፡ ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
 7. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል፡፡
 8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው

ተሽከርካሪ

 

ተ.ቁ.

 

የተበዳሪዉ ስም

 

የመያዣ ሰጭዉ ስም

 

የተሽከርካሪዉ ዓይነት እና የተመረተበት ዘመን

 

የሰሌዳ ቁጥር

 

የሻንሲ/ሴሪያል ቁጥር

 

የሞተር ቁጥር

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ጨረታዉ የሚካሄድበት    ቀን እና ሰዓት፤

 

1

 

 

ካሳሁን ሐይሉ ወልደየስ

 

 

   ካሳሁን ሐይሉ ወልደየስ

 

 

 

ደረቅ ጭነት ገልባጭ 2008

/ቀረጥ ከፍሏል/

 

ኢት 03-39930

 

LZZ5ELMD18W342782

 

071217031381

 

700,000.00

 

ነሀሴ 24 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 ሰዓት

2 አለም አባዩ ብሩ   አለም አባዩ ብሩ  አውቶቡስ 2015    /ቀረጥ ከፍሏል/ ኢት 03-93958 MBKMF4EEXFN000079 D0836LFL106DFE20496 1,700,000.00 ነሀሴ 24 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00-9፡30 ሰዓት
3 ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ደረቅ ጭነት ገልባጭ 2019 /ቀረጥ ከፍሏል/ ኢት 03-A03817 LZZ5ELND6HW314782 WD615.69*170917015547 3,000,000.00 ነሀሴ 25 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 – 5፡30 ሠዓት
4 ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ደረቅ ጭነት ገልባጭ 2017 /ቀረጥ ከፍሏል/  

ኢት 03-95041

 

LZZ5ELNB3HN201750

WD615.69*170207039607* 2,200,000.00 ነሀሴ 25 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 – 9፡30 ሠዓት
5 ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ደረቅ ጭነት ገልባጭ 2017 /ቀረጥ አልተከፈለም/ ኢት- 03-95972 LZZ5ELNB9HN201753 WD615.69*170207036857* 2,200,000.00 ነሀሴ 26 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 – 5፡30 ሠዓት
6 ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ደረቅ ጭነት ገልባጭ 2017 /ቀረጥ ከፍሏል/ ኢት- 03-95904 LZZ5ELNB9HN201749 WD615.69*170207039557* 2,200,000.00 ነሀሴ 26 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 – 9፡30 ሠዓት
7 ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ደረቅ ጭነት ገልባጭ 2016 /ቀረጥ ከፍሏል/ ኢት- 03-84655 LZZ5ELNC3FN082569 WD615.69*150817006247 2,000,000.00 ነሀሴ 27 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 – 5፡30 ሠዓት
8

 

ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ደረቅ ጭነት ገልባጭ 2019 /ቀረጥ ከፍሏል/ ኢት- 03-A03819 LZZ5ELND4HW314778 WD615.69*170917015297*  3,000,000.00  ነሀሴ 27 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 – 9፡30 ሠዓት
9

 

ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ደረቅ ጭነት ገልባጭ 2019 /ቀረጥ ከፍሏል/ ኢት-03-A03823 LZZ5ELND1HW314785 WD615.69*17015367* 3,000,000.00 ነሀሴ 30 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 – 5፡30 ሠዓት
10 ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ደረቅ ጭነት ገልባጭ 2019 /ቀረጥ ከፍሏል/ ኢት-03-A03821 LZZ5ELNDXHW314784 WD615.69*170917015627* 2,900,000.00 ነሀሴ 30 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 – 9፡30 ሠዓት
11 ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ደረቅ ጭነት ገልባጭ 2019 /ቀረጥ ከፍሏል/ ኢት-03-A03824 LZZ5ELND6HW314779 WD615.69*170917015397* 3,000,000.00 ጳጉሜ 2 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 – 5፡30 ሠዓት
12 ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ደረቅ ጭነት ገልባጭ 2017 /ቀረጥ ከፍሏል/ ኢት-03-95971 LZZ5ELNB0HN201754 WD615.69*170207036877* 2,200,000.00 ጳጉሜ 2 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 – 9፡30 ሠዓት
13 ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ሬንጅ መርጫ 2008 /ቀረጥ ከፍሏል/ ኢት- 03-98871 LZGFL2M467X118414    1507L440657 3,500,000.00 ጳጉሜ 3 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 ሰዓት

መኖሪያ ቤት

 ተ.ቁ  የተበዳሪዉ ስም  የመያዣ ሰጭዉ ስም  መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ  የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር  የንብረቱ አገልግሎት  የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር  የጨረታ መነሻ ዋጋ  ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፤
1  ተክለብርሃን ካህሳይ    ማርታ ተከስተ አ/አ ቦሌ ክ/ክተማ  ወረዳ 10 የቤት ቁጥር B303/03   47.41 ካ.ሜ የንግድ ቤት ቦሌFT/8887/50049/01 1,700,000.00 መስከረም 9 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 ሰዓት
2 ወንደሰን በቀለ በሻህ ወንደሰን በቀለ በሻህ ኦሮሚያ ክልል በበቾ ወረዳ ቱሉ ቦሎ ከተማ 02 ቀበሌ    750 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት ቱ/ቦ/972/87 4,780,000.00 መስከረም 10 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00-9፡30 ሠዓት
 

3

መኩሪያው አያሌው መድሃኒት መኩሪያው አያሌው መድሃኒት     ባህርዳር ቀበሌ 14   200 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት 30841/06  6,000,000.00 መስከረም 11 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30-10፡00 ሠዓት
4 መዳኒ ጠቅላላ ንግድ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር መዳኒ ጠቅላላ ንግድ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር          ሰሜን ጎንደር ገ/ውሃ ቀበሌ 02  5,000 ካ.ሜ ኢንደስትሪ መ/1105/2008 19,500,000.00 መስከረም 13 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30-5፡30 ሰዓት
5 ተስፋዬ ቦልካ ተስፋዬ ቦልካ ሀዋሳ ከተማ ክ/ከተማ ቱላ ቀበሌ 01 200 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት 1995/222 1,500,000.00 መስከረም 23 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30-5፡30 ሰዓት
6 ማብራት ኢሳያስ ማብራት ኢሳያስ ዶሬ ባፋኖ ከተማ ቀበሌ 01 250 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት 179- Knn-12 1,158,937.00 መስከረም 24 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30-5፡30 ሰዓት
7 ኃይሉ ሐንቃሎ ኃይሉ ሐንቃሎ ደሬ ባፋና ከተማ ቀበሌ 01 286 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት 244Knn-2012 1,100,000.00 መስከረም 24 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30-9፡30 ሰዓት
8 ዮሐንስ መላኩ ዮሐንስ መላኩ አርባ ምንጭ ከተማ ሼቻ ክ/ከተማ ቀበሌ ጫሞ 4,000 ካ.ሜ የንግድ ቤት (ሆቴል) 1922 27,000,000.00 መስከረም 25 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30- 9፡30 ሰዓት

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 0116631225 እና 0116185683 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡