ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (በተሻሻለው 216/92)፣ እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Berhan-International-Bank-S.c-logo-2

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 09/17/2022
 • Phone Number : 0116631225
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 10/04/2022

Description

ብርሃን ባንክ አ.ማ

የሐራጅ ማስታወቂያ

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (በተሻሻለው 216/92)፣ እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦችና ሁኔታዎችን መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡

 1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
 2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል፡፡
 3. የመኖሪያ ቤት ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል፡፡ የተሽከርካሪ ጨረታ የሚከናወነው በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 በሚገኘው ወመሳድኮ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 509 ይሆናል፡፡
 4. የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል፡፡
 5. ከቀረጥ ያልተከፈለባቸው ተሸከርካሪዎችን በተመለከተ ተጫራቶች የቀረጥ ነጻ ፈቃድ /መብት/ ሊኖራቸው ይገባል፡፡
 6. መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ፡፡ ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
 7. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ መጐብኘት ይቻላል፡፡
 8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡    

ተሽከርካሪዎች

 

ተ.ቁ

 

የተበዳሪዉ ስም

 

የመያዣ ሰጭዉ ስም

 

የተሽከርካሪዉ ዓይነት እና የተመረተበት ዘመን

 

የሰሌዳ ቁጥር

 

የሻንሲ/ሴሪያል ቁጥር

 

የሞተር ቁጥር

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ጨረታዉ የሚካሄድበት    ቀን እና ሰዓት፤

 

1

 

ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ

 

ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ

 

 

ደረቅ ጭነት ገልባጭ 2019 (ቀረጥ ከፍሏል)

 

ኢት 03-A03817

 

LZZ5ELND6HW314782

 

WD615.69*170917015547

 

3,000,000.00

 

መስከረም 24 ቀን 2015ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 – 5፡30

2 ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ደረቅ ጭነት ገልባጭ 2017 (ቀረጥ አልተከፈለም) ኢት- 03-95972 LZZ5ELNB9HN201753 WD615.69*170207036857* 2,200,000.00 መስከረም 24 ቀን 2015ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 – 9፡30
3 ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ደረቅ ጭነት ገልባጭ 2017 (ቀረጥ ከፍሏል) ኢት- 03-95904 LZZ5ELNB9HN201749 WD615.69*170207039557* 2,200,000.00 መስከረም 25 ቀን 2015ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 – 5፡30
4 ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ

 

ደረቅ ጭነት ገልባጭ 2019 (ቀረጥ ከፍሏል)

 

 

ኢት-03-A03820

 

LZZ5ELND4HW314781

 

 

WD615.69*170917015317*

 

3,000,000.00

 

መስከረም 25 ቀን 2015ዓ.ም          

ከቀኑ 8፡00 – 9፡30

5 ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ኢንቬስትስትሮይ ፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ

 

ደረቅ ጭነት ገልባጭ 2016 (ቀረጥ ከፍሏል) ኢት- 03-84655 LZZ5ELNC3FN082569 WD615.69*150817006247 2,000,000.00 መስከረም 26 ቀን 2015ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 – 5፡30
6 ዛምራ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር ዛምራ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር

 

ደረቅ ጭነት ገልባጭ 2018 (ቀረጥ አልከፈለም)  

ኢት-03-99410

 

LZZ5ELNBXHW320972

 

WD615.69171117011587

 

2,600,000.00

መስከረም 26 ቀን 2015ዓ.ም          

ከቀኑ 8፡00 – 9፡30

   7 ዛምራ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር ዛምራ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር

 

ደረቅ ጭነት ገልባጭ 2018 (ቀረጥ አልከፈለም)

 

 

ኢት-03-99426

 

LZZ5ELNB8HW320971

 

WD615.69*171117011607

 

2,600,000.00

 

መስከረም 27 ቀን 2015ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 – 5፡30
 

መኖሪያ ቤት      

 

ተ.ቁ

 

የተበዳሪዉ ስም

 

የመያዣ ሰጭዉ ስም

 

መኖሪያ/የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ

 

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

 

የንብረቱ አገልግሎት

 

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፤

 

1

 

ጌታቸው ጥላሁን

 

ጌታቸው ጥላሁን

 

ዲላ ከተማ ሴሳ ክ/ክተማ

 

778.775 ካ.ሜ

 

መኖሪያ ቤት

የምዝገባ ቁጥር – 00540/2012

ፓርሲል ኮድ-SN003010510161

 4,800,000.00 ጥቅምት 09 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 ሰዓት
 

2

 

አበራ ዶባ

 

አበራ ዶባ

 

ሀዋሳ ከተማ ምስራቅ ክ/ከተማ ቀበሌ ቴሶ

 

280 ካ.ሜ

 

መኖሪያ ቤት

 

8208

 

2,100,000.00

ጥቅምት 10 ቀን 2014ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00- 5፡30 ሰዓት
 

3

 

አርፋና አዱሌ

 

አርፋና አዱሌ

 

ዶሬ ባፋና ከተማ ቀበሌ 01

 

240 ካ.ሜ

 

መኖሪያ ቤት

 

24549/11

220,000.00 ጥቅምት 11 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 ሰዓት

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 0116631225 እና 0116185683 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡